2 Chronicles 34:22 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሒልቅያን እቶም ንጉስ ዝሸሙን ድማ ናብ ሑልዳ ነብዪት ሰበይቲ ሻሉም ወዲ ቲኳት ወዲ ሓዝራ ሓላዊ ክዳውንቲ ከዱ። (ሕጂ ኣብ ኢየሩሳሌም ኣብ ኮለጅ ትነብር ነበረት፥) ብዛዕባ እዚ ድማ ኣዕለሉ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ኬልቅያስና እነዚያ ንጉሡ ያዘዛቸው ወደ ልብስ ጠባቂው ወደ ሐስራ ልጅ ወደ ቴቁዋ ልጅ ወደ ሴሌም ሚስት ወደ ነቢይቱ ወደ ሕልዳና ሄዱ፤ እርስዋም በኢየሩሳሌም በከተማዪቱ በሁለተኛው ክፍል ተቀምጣ ነበር፤ ይህንም ነገር ነገሩአት። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ኬልቅያስና እነዚያ ንጉሥ ያዘዛቸው ወደ ልብስ ጠባቂው ወደ ሐስራ ልጅ ወደ ቲቁዋ ልጅ ወደ ሴሌም ሚስት ወደ ነቢይቱ ወደ ሕልዳና ሄዱ፤ እርስዋም በኢየሩሳሌም በከተማይቱ በሁለተኛው ክፍል ተቀምጣ ነበር፤ ይህንም ነገር ነገሩአት። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ኬልቅያስና እነዚያ ንጉሡ የላካቸው ሰዎች ወደ ልብስ ጠባቂው ወደ ሐስራ ልጅ ወደ ቲቁዋ ልጅ ወደ ሴሌም ሚስት ወደ ነቢይቱ ወደ ሕልዳና ሄዱ፤ እርሷም በኢየሩሳሌም በከተማይቱ በሁለተኛው ክፍል ተቀምጣ ነበር፤ ይህንንም ነገር ነገሩአት። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ህልቂነ ካቲ ኪቴዳ አሳቱ ትምቢትያ ኦድያ ሁልድኮ ቤድኖ። ሁልዳ ሀርሃሳ ናኣ ቲቅዋ ናኣ፥ ጌሻ ጎልያ ማዩዋ ናግያ ሻሉማ ማቻቶ። አ የሩሳላመን ላኤን ሹቻን ደኣዱ። ሄ ቤዳ አሳቱ እዝዉ ሀ የዉዋ ኦዴድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hilk'k'iinne kaatii kiitteedda asatuu timbbitiyaa odiyaa Hulddikko beeddino. Huldda Harihaasa na'aa Tiik'iwaa na'aa, Geeshsha Golliyaa mayuwaa naagiyaa Shaaluuma machato. Aa Yerusaalamen laa'entso shuchchaan de'aaddu. He beedda asatuu iziw ha yewuwaa odeeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Histtiin Hilqiyaasinne kawoy kiittida asati nabe Huldaanikko bida; Huldaana Hasiraha naa, Tiiqiwa naa, Xoossa Keeththaa may7o naagiza Shaloome machcho. Iza pudeha baggara Yerusalaame kataman de7awus. He bida asati izis ha yo7oza qonccisi yootida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሂስቲን ሂልቂያሲኔ ካዎይ ኪቲዳ ኣሳቲ ናቤ ሁልዳኒኮ ቢዳ፤ ሁልዳና ሃሲራሃ ና፥ ቲቂዋ ና፥ ጾሳ ኬ ማይኦ ናጊዛ ሻሎሜ ማቾ። ኢዛ ፑዴሃ ባጋራ ዬሩሳላሜ ካታማን ዴኣዉስ። ሄ ቢዳ ኣሳቲ ኢዚስ ሃ ዮኦዛ ቆንጪሲ ዮቲዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ካልቀይነ ካዎይ ኪትዳ አሳት ፆሳ ኬን ማኦ ናግያ ሀስራ ናአ፥ ትቁዋ ናአ፥ ሰለማ ማቾ ግድዳ ሁልዳ ጌተትያ ናበኮ ብድ እዮ ኦይችዶሶና። እያ የሩሳላመን ናምአን ካታማን ደአዉሱ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Kalqeynne kawoy kiitida asati Xoossa keethan ma7o naagiya Hasira na7a, Tiquwa na7a, Selema macho gidida Hulda geetetiya nabeko bidi iyo oychidosona. Iya Yerusalaamen nam7antho kataman de7awusu. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ኬልቅያስና ንጉሡ ከእርሱ ጋር የላካቸው ሰዎች የአልባሳት ጠባቂ የነበረው የሐስራ ልጅ፣ የቲቁዋ ልጅ የሴሌም ሚስት ወደ ሆነችው ወደ ነቢዪቱ ወደ ሕልዳና ሄደው ነገሯት። እርሷም በኢየሩሳሌም ውስጥ በሁለተኛው ክፍለ ከተማ ትኖር ነበር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሒልቂያና የቀሩት ሰዎች ንጉሡ ባዘዛቸው መሠረት በኢየሩሳሌም ከተማ አዲሱ ክፍል ነዋሪ ወደሆነችው ሑልዳ ተብላ ወደምትጠራ ነቢይት ሄደው ስለ ተላኩበት ጉዳይ ጠየቁአት፤ የዚህች ነቢይት ባለቤት ሻሉም ተብሎ የሚጠራ የቲቅዋ ልጅ የሐርሐስ የልጅ ልጅ ሲሆን፥ እርሱም የቤተ መቅደሱ አልባሳት ኀላፊ ነበር፤ ሰዎቹም ለነቢይቱ ሁኔታውን በዝርዝር ገለጡላት፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሽዑ ኻህን ኬልቅያስን እቶም እቲ ንጉስ ዝኣዘዞምን ናብ ነቢዪት ሕልዳና ኸዱ። ንሳ ኣብቲ ናይ ኢየሩሳሌም ክፋል ከተማ እትቕመጥ ነበረት። ሰብኣያ ሴሌም ወዲ ቲቂዋ ወዲ ሓስራ፥ ሓላዊ ክዳውንቲ ቤተ መቕደስ ነበረ። ንሳቶም ነቲ ዝኾነ ነገር ነገርዋ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሽዑ ሒልቂያን እቶም እቲ ንጉስ ዝኣዘዞምን ናብ ነብዪት ሁልዳ፡ ሰበይቲ ወሉም ሓላው ክዳውንቲ ኸዱ፡ ንሱ ወዲ ቶቅሃት፡ ወዲ ሓስራ እዩ። ንሳ ድማ ኣብ የሩስሌም ኣብታ ኻልኣይቲ ኽፍሊ ትቕመጥ ነበረት። ንእኣ ኸኣ ከምቲ ነገር ገይሮም ተዛረብዎ። |