2 Chronicles 34:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ቅኑዕ ገበረ፡ ብመገዲ ኣቦኡ ዳዊት ድማ ይመላለስ፡ ንየማንን ንጸጋምን ከኣ ኣይተመልሰን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ፊት ቅን ነገር አደ​ረገ፤ በአ​ባ​ቱም በዳ​ዊት መን​ገድ ሄደ፤ ወደ ቀኝም ወደ ግራም አላ​ለም።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በእግዚአብሔርም ፊት ቅን ነገር አደረገ፥ በአባቱም በዳዊት መንገድ ሄደ፤ ወደ ቀኝም ወደ ግራም አላለም።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በጌታም ፊት ቅን ነገር አደረገ፥ በአባቱም በዳዊት መንገድ ሄደ፤ ወደ ቀኝም ወደ ግራም አላለም።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ዮስያሰ መና ጎዳ ስንን ሱረባ ኦዳ፤ ኡሸቻ ሀድርሳ ጌናን፥ ባረ ማይዛ አዉዋ ዳዊታ ኦግያን ሀመቴዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Yoosiyaase Med'inaa Godaa sintsan suurebaa ootseedda; ushechcha haddirssa geenan, bare mayza aawuwaa Daawita ogiyaan hametteedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Iyosiyaasi GODAA sinththan suure miish ooththides; ushachchinne hadirs gontta ba aawa Dawite ogera bides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዮሲያሲ ጎዳ ሲንን ሱሬ ሚሽ ኦዴስ፤ ኡሻቺኔ ሃዲርስ ጎንታ ባ ኣዋ ዳዊቴ ኦጌራ ቢዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እዮስያስ ጎዳ ስንን ሱረባ ኦስ፤ ኡሻች ሀድርስ ጎና ባ ማይዛ ዳዊታ ኦገን ሄመትስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Iyosyaasi Godaa sinthan suureba oothis; ushachi haddirsi goonna ba mayza Dawita ogen hemetis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እርሱም በእግዚአብሔር ፊት መልካም የሆነውን ነገር አደረገ፤ ወደ ቀኝም ወደ ግራም ሳይል፣ በአባቱ በዳዊት መንገድ ሄደ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ኢዮስያስ በእግዚአብሔር ፊት መልካም የሆነውን ነገር አደረገ፤ የቀድሞ አባቱን የንጉሥ ዳዊትን መልካም ምሳሌነት ከመከተል ወደ ቀኝም ወደ ግራም አላለም።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንሱ ኸዓ ንየማን ኮነ ንፀጋም እንተየግለሰ፥ ኣሰር ኣቦኡ ዳዊት ብምስዓብ ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ቅኑዕ ነገር ገበረ።
Amharic Tigrinya 2011 ንሱ ኸኣ ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ቅኑዕ ገበረ፡ ብመገድታት ኣቦኡ ዳዊት ድማ ከደ፡ ንየማን ኰነ ንጸጋም ኣየግለሰን።