2 Chronicles 34:12 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቶም ሰብኡት ድማ ነቲ ዕዮ ብተኣማንነት ይሰርሕዎ ነበሩ። ሓለውቶም ድማ ያሃትን ዖባድያን ሌዋውያን ካብ ደቂ መራሪ እዮም። ዘካርያስን መሹላምን ድማ ካብ ደቂ ቄሃታውያን ከሰልጥንዋ፤ ካልኦት ድማ ካብ ሌዋውያን፡ ኩሎም መሳርሒታት ሙዚቃ ክመልኩ ዝኽእሉ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሰዎቹም ሥራውን በመታመን አደረጉ፤ በእነርሱም ላይ የተሾሙት፥ ሥራውንም የሚያሠሩት ሌዋውያን ከሜራሪ ልጆች ይኤትና አብድያስ፥ ከቀዓትም ልጆች ዘካርያስና ሜሱላም ነበሩ። ከሌዋውያንም ወገን በዜማ ዕቃ ዐዋቂዎች፥ የነበሩ ሁሉ፥ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሰዎቹም ሥራውን በመታመን አደረጉ፤ በእነርሱም ላይ የተሾሙት፥ ሥራውንም የሚያሠሩት ሌዋውያን ከሜራሪ ልጆች ኢኤትና አብድዩ፥ ከቀዓትም ልጆች ዘካርያስና ሜሱላም ነበሩ። ከሌዋውያንም ወገን በዜማ ዕቃ አዋቂዎች የነበሩ ሁሉ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሰዎቹም ሥራውን በታማኝነት ሠሩ፤ በእነርሱም ላይ የተሾሙት፥ ሥራውንም የሚሠሩት ሌዋውያን ከሜራሪ ልጆች ኢኤትና አብድዩ፥ ከቀዓትም ልጆች ዘካርያስና ሜሱላም ነበሩ። ከሌዋውያንም ወገን በዜማ ዕቃ አዋቂዎች የነበሩ ሁሉ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኦሱዋ ኦያ አሳቱ አማነቴዳዋንታ። ኡንቱንቱ ቦላ ሱንቴዳ ኦይዱ ሌዋቱ፥ ማራራ ያራፐ ያሃታነ ኦባድያነ፥ ቃሃታ ያራፐ ማሹላማነ ዛካራሳ። የ ሚሻ ኤርያ ሌዋቱ ኡባይ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Oosuwaa ootsiyaa asatuu ammanetteedawantta. Unttunttu bolla suntsetteedda oyddu Leewatuu, Maraara yaraappe Yahaatanne Obaadiyaanne, K'ahaata yaraappe Mashulaamanne Zakkaraasa. Yetsaa miishshaa eriyaa Leewatuu ubbay |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Isttika oosoza ammaneteththan ooththida; istta aawateththan oosisiza Leweti Meraare zarkkefe Yahaatenne Abdiyu, Qa7aate zarkkefe Mashulaamenne Zakaraasa. Yeththa miish lo7eththi eriza Leweti ubbay, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስቲካ ኦሶዛ ኣማኔቴን ኦዳ፤ ኢስታ ኣዋቴን ኦሲሲዛ ሌዌቲ ሜራሬ ዛርኬፌ ያሃቴኔ ኣብዲዩ፥ ቃኣቴ ዛርኬፌ ማሹላሜኔ ዛካራሳ። ዬ ሚሽ ሎኤ ኤሪዛ ሌዌቲ ኡባይ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | አሳይ አማነትድ ኦሱዋ ፖልዶሶና። ኤንታ ቦላ ሹመትዳ ኦይዱ ሌወት፥ ማራራ ያራፐ ያሃታነ አብድዩ፥ ቃሃታ ያራፐ ማሱላማነ ዛካርያሳ። የ ሚሸ ካእ ኤርያ ሌወት ኡባይ፥ |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Asay ammanetidi oosuwa polidosona. Enta bolla shuumetida oyddu Leeweti, Maraara yaraape Yahaatanne Abdiyu, Qahaata yaraape Masulaamanne Zakariyasa. Yetha miishe ka7i eriya Leeweti ubbay, |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሰዎቹም ሥራውን በታማኝነት አከናወኑ። የበላይ ሆነው አመራር የሚሰጧቸውም ከሜራሪ ጐሣ የሆኑት ሌዋውያን፣ ኢኤትና አብድዩ፣ ከቀዓት ጐሣ ዘካርያስና ሜሱላም ነበሩ። በዜማ ዕቃ የላቀ ችሎታ የነበራቸው ሌዋውያን ሁሉ፣ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | አናጢዎቹና ግንበኞቹም ሥራውን በታማኝነት አከናወኑ፤ የእነርሱም የበላይ ተቈጣጣሪዎች ከመራሪ ጐሣ ያሐትና አብድዩ፥ ከቀዓት ጐሣ ዘካርያስና መሹላም ተብለው የሚጠሩት አራት ሌዋውያን ነበሩ፤ (ሌዋውያን ሁሉ በዜማ መሣሪያ የመዘመር ከፍ ያለ ችሎታ ያላቸው ሰዎች ነበሩ፤) |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቶም ሰባት ከዓ ነቲ ስራሕ ብተኣማንነት ሰርሕዎ። ክሕልውዎም ዝተመረፁ ሌዋውያን ድማ፥ ካብ ደቂ ሜራሪ ያሓትን ኣብድያን፥ ካብ ደቂ ቀሃት ከዓ ዘካርያስን ሜሱላምን ነበሩ። እቶም ሌዋውያን ኵሎም ብመሳርሒ ሙዚቃ ምዝማር፥ ክኢላታት ነበሩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቶም ሰባት ከኣ ነቲ ዕዮ ብእምነት ገበርዎ። ኣብ ልዕሊኦም ንምሕላው እተመዘዙ ሌዋውያን ድማ፡ ካብ ደቂ መራሪ ያሓትን ኣብድያን፡ ካብ ደቂ ቃሃታውያን ከኣ ዘካርያስን መሹላምን ነበሩ። ምሳታቶም ከኣ እቶም ብመሳርያ ሙዚክ ፈላጣት ዝዀኑ ሌዋውያን ነበሩ፡ |