2 Chronicles 34:11 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ነቶም ኢደ ጥበባውያንን ሃነጽትን እውን ከይተረፈ፡ ንመላግቦ ዚኸውን እተቐርጸ እምንን ዕንጨይትን ኪዕድግን ነገስታት ይሁዳ ዘፍረስዎ ኣባይቲ ድማ ንመሬት ኪኸውንን ሃቦም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የይሁዳ ነገሥታት ላፈረሱት ቤት ሰረገሎች ያደርጉ ዘንድ፥ ለማጋጠሚያም እንጨት፥ የተጠረበውንም ድንጋይ ይገዙ ዘንድ ለአናጢዎችና ለጠራቢዎች ሰጡ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የይሁዳ ነገሥታት ላፈረሱት ቤት ሰረገሎች ያደርጉ ዘንድ፥ ለማጋጠሚያም እንጨት የተጠረበውንም ድንጋይ ይገዙ ዘንድ ለአናጢዎችና ለጠራቢዎች ሰጡ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እነርሱም የይሁዳ ነገሥታት ላፈረሱት ቤት ሰረገሎች እንዲሠሩ፥ ለማጋጠሚያም እንጨት የተጠረበውንም ድንጋይ እንዲገዙ ለአናጢዎችና ለጠራቢዎች ሰጡ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ቃይ ይሁዳ ካተቱ ባይዝሴዳ ጌሻ ጎልያ ሎይሳናዉ ሄ ሻሉዋን አናጸቱነ ግምቢያዋንታ ምነ ሹቻ ሻማናዳን እሜድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | K'ay Yihudaa kaatetu bayzziseedda Geeshsha Golliyaa loytsissanaw he shaluwaan anaas'etuunne gimbbiyaawantta mitsaanne shuchchaa shammanaadan immeeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Qasse Yuhuda kawoti laallida gimbe keeththaa lo7eththanaas masettida shuchchatanne mith shammana mala anaaxetassinne gimbe gimbizaytas immida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ቃሴ ዩሁዳ ካዎቲ ላሊዳ ጊምቤ ኬ ሎኤናስ ማሴቲዳ ሹቻታኔ ሚ ሻማና ማላ ኣናጼታሲኔ ጊምቤ ጊምቢዛይታስ ኢሚዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ይሁዳ ካዎት ላልዳ ፆሳ ኬ ሎይናዉ ምነ ማሰትዳ ሹቹ ሻማና መላ አናፀታስነ ግምበይሳታስ ሚሸ እምዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Yihuda kawoti laallida Xoossa keethaa loythanaw mithinne masetida shuchu shammana mela anaaxetasinne gimbeysatas miishe immidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እንዲሁም የይሁዳ ነገሥታት እንዲፈርሱ ላደረጓቸው ሕንጻዎች ጥርብ ድንጋዮችን፣ ሠረገላዎችንና ማገጣጠሚያ ዕንጨቶችን እንዲገዙ ለዐናጢዎችና ለግንበኞች ገንዘብ ሰጡ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የይሁዳ ነገሥታት እንዲፈራርሱ ያደረጉአቸውን ሕንጻዎች ማሠሪያ የሚሆን ድንጋይና እንጨት ይገዙበት ዘንድ ለአናጢዎችና ለግንበኞች ሰጡ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ነተን ነገስታት ይሁዳ ዘፍረስወን ኣባይቲ፥ ኣግማል ክገብሩለንን ውቑር እምንን ንመጋጠሚ ዝኸውን ኣዕፃውን ምእንቲ ኽዕድጉ፥ ንፀረብትን ንሃነፅትን ሃብዎም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ነተን ነገስታ ይሁዳ ዘፍረስወን ኣባይቲ ኣግማል ኪገብሩለን ውቑር እምንን ንመጋጠሚ ዚኸውን ኣዕጻውን ኪዕድጉለን ንጸረብትን ንሃነጽትን ሀበዎም። |