2 Chronicles 32:9 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ብድሕሪ እዚ፡ ሰናክሬብ ንጉስ ኣሶር፡ ገላዉኡ ናብ የሩሳሌም ለኣኸ (ንሱ ግና ንላኪሽን ንዅሉ ሓይልታቱን ከበቦ) ናብ ህዝቅያስ ንጉስ ይሁዳን ኣብ የሩሳሌም ዝነበሩ ብዘሎ ይሁዳን ልኢኹ፡ ከምዚ በሎም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከዚህም በኋላ የአሦር ንጉሥ ሰናክሬም ከሠራዊቱ ሁሉ ጋር በለኪሶ ፊት ሳለ ባሪያዎቹን ወደ ኢየሩሳሌም ወደ ይሁዳ ንጉሥ ወደ ሕዝቅያስና በኢየሩሳሌም ወደ ነበሩ ወደ ይሁዳ ሕዝብ ሁሉ እንዲህ ሲል ላከ፦ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከዚህም በኋላ የአሦር ንጉሥ ሰናክሬም ከሠራዊቱ ሁሉ ጋር በለኪሶ ፊት ሳለ ባሪያዎቹን ወደ ኢየሩሳሌም ወደ ይሁዳ ንጉሥ ወደ ሕዝቅያስና በኢየሩሳሌም ወደ ነበሩ ወደ ይሁዳ ሁሉ እንዲህ ሲል ላከ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከዚህም በኋላ የአሦር ንጉሥ ሰናክሬም ከሠራዊቱ ሁሉ ጋር በለኪሶ ሳለ ባርያዎቹን ወደ ኢየሩሳሌም ወደ ይሁዳ ንጉሥ ወደ ሕዝቅያስና በኢየሩሳሌም ወደ ነበሩ ወደ ይሁዳ ሁሉ እንዲህ ሲል ላከ፦ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉይያን፥ አሶረ ካቲ ሳናክሬበ ባረ ኦላንቻቱ ኡባና እትፐ ላክሻ ካታማ ዶድሽን፥ ይሁዳ ካትያ ህዝቂያሳኮነ የሩሳላመን ደእያ ይሁዳ አሳ ኡባኮ፥ ኦሳንቻቱዋ ኪቴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyyiyaan, Asoore Kaatii Sanaakireebe bare olanchchatuu ubbaanna ittippe Laakisha katamaa dooddishin, Yihudaa Kaatiyaa Hizk'k'iyaasakkonne Yerusaalamen de'iyaa Yihudaa asaa ubbaakko, oosanchchatuwaa kiitteedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye Asoore Kawo Senakireemey ba olanchchata ubbaara issife Laakishe katamaa dooddidi Yuhuda kawo Hizqiyaasakkonne Yerusalaamen de7iza Yuhuda asaa ubbaakko qasttanne as kiittides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳፌ ጉዬ ኣሶሬ ካዎ ሴናኪሬሜይ ባ ኦላንቻታ ኡባራ ኢሲፌ ላኪሼ ካታማ ዶዲዲ ዩሁዳ ካዎ ሂዝቂያሳኮኔ ዬሩሳላሜን ዴኢዛ ዩሁዳ ኣሳ ኡባኮ ቃስታኔ ኣስ ኪቲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳፈ ጉየ፥ አሶረ ካዎይ ሳናክሬም ባ ኦላንቾታራ ላክሶ ካታማ ተቅድ ደእሽን፥ ይሁዳ ካዋ ህዝቅያሳኮነ የሩሳላመን ደእያ ይሁዳ አሳ ኡባኮ ባ ሹማታ ኪትስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye, Asoore kawoy Sanakreemi ba olanchotara Laakiso katamaa teqidi de7ishin, Yihuda kawa Hizqiyaasakonne Yerusalaamen de7iya Yihuda asaa ubbaako ba shuumata kiittis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚህ በኋላ ሰናክሬም ከሰራዊቱ ሁሉ ጋር ለኪሶን ከብቦ ሳለ፣ የሚከተለውን መልእክት በጦር መኰንኖቹ አማካይነት፣ ለሕዝቅያስና ከእርሱ ጋር በኢየሩሳሌም ለነበሩት ለይሁዳ ሕዝብ ላከ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚህ በኋላ ትንሽ ቈይቶ፥ ንጉሥ ሰናክሬምና ሠራዊቱ ገና በላኪሽ ሳሉ ለሕዝቅያስና ከእርሱ ጋር በኢየሩሳሌም ለነበሩት ለይሁዳ ሕዝብ እንዲህ የሚል መልእክት ላከ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ድሕሪዙይ ሰናክሬም ንጉስ ኣሶር ምስ ኵሉ ሰራዊቱ ኣብ ላኪሶ ሰፊሩ እንተሎ፥ ሹመኛታቱ ናብ ኢየሩሳሌም ናብ ሕዝቅያስ ንጉስ ይሁዳን ናብቶም ኣብ ኢየሩሳሌም ዝነበሩ ዅሎም ሰብ ይሁዳን ልኢኹ ኸምዙይ በሎም፦ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ድሕርዚ ሰናክሬብ ንጉስ ኣሶር፡ ንሱን ብዘሎ ሰራዊቱ ኸኣ ምስኡን ፡ኣብ ቅድሚ ላኪሽ ሰፊሩ ኸሎ፡ ገላዉኡ ናብ የሩሳሌም ናብ ህዝቅያስ ንጉስ ይሁዳን ናብቶም ኣብ የሩሳሌም ዝነበሩ ዂሎም ሰብ ይሁዳን ሰደደ እሞ በለ፡ |