2 Chronicles 32:8 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ቅልጽም ስጋ ምስኡ ኣሎ። ምሳና ግና እግዚኣብሄር ኣምላኽና እዩ ክረድኣናን ውግኣትና ክዋጋእን። እቲ ህዝቢ ድማ ብቓላት ህዝቅያስ ንጉስ ይሁዳ ዓረፈ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከእ​ርሱ ጋር የሥጋ ክንድ ነው፤ ከእኛ ጋር ያለው ግን የሚ​ረ​ዳን የሚ​ዋ​ጋ​ል​ንም አም​ላ​ካ​ችን እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ነው።” ሕዝ​ቡም በይ​ሁዳ ንጉሥ በሕ​ዝ​ቅ​ያስ ቃል ተጽ​ናና።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከእርሱ ጋር የሥጋ ክንድ ነው፤ ከእኛ ጋር ያለው ግን የሚረዳንና የሚዋጋልን አምላካችን እግዚአብሔር ነው ብሎ አጸናናቸው። ሕዝቡም በይሁዳ ንጉሥ በሕዝቅያስ ቃል ተጽናና።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከእርሱ ጋር ያለው ሥጋዊው ክንድ ነው፤ ከእኛ ጋር ያለው ግን የሚረዳንና የሚዋጋልን ጌታ አምላካችን ነው።” ሕዝቡም በይሁዳ ንጉሥ በሕዝቅያስ ቃላት ተበረታታ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አናና አሳ ዎልቃይ ደኤ፤ ሽን ኑናና መና ጎዳይ ኑ ጾሳይ ኑና ማዳናዉነ ኑዉ ኦለታናዉ ደኤ” ያጊደ ኡንቱንታ ምንዳ። ይሁዳ ካቲ ህዝቂያሰ ሃሳዬዳባን አሳይ ምነቴዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Aanana asaa wolk'k'ay de'ee; shin nuunanna Med'inaa Goday nu S'oossay nuuna maaddanawunne nuw olettanaw de'ee» yaagiide unttuntta mintsetseedda. Yihudaa Kaatii Hizk'k'iyaase haasayeeddaban Asay minetteedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Izara dizayti asho may7ida as gidishin nunara dizay gidikko nuna maaddizanne nu morkketa oliza GODAA nu Xoossaa» giidi minththeththides. Yuhuda kawo Hizqiyaasi yootida qaalaan asay minettides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዛራ ዲዛይቲ ኣሾ ማይኢዳ ኣስ ጊዲሺን ኑናራ ዲዛይ ጊዲኮ ኑና ማዲዛኔ ኑ ሞርኬታ ኦሊዛ ጎዳ ኑ ጾሳ» ጊዲ ሚንዴስ። ዩሁዳ ካዎ ሂዝቂያሲ ዮቲዳ ቃላን ኣሳይ ሚኔቲዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እያራ አሳ ዎልቅ ደኤስ፤ ሽን ኑራ ጎዳይ ኑ ፆሳይ ኑና ማዳናዉነ ኑስ ኦለታናዉ ደኤስ” ያግድ ኤንታ ምንስ። ይሁዳ ካዎይ ህዝቅያስ ኦዳን አሳይ ምነትስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Iyara asa wolqi de7ees; shin nuura Goday nu Xoossay nuna maaddanawunne nuus oletanaw de7ees” yaagidi enta minthethis. Yihuda kawoy Hizqiyaasi odan asay minetis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከእነርሱ ጋር ያለው የሥጋ ክንድ ሲሆን፣ ከእኛ ጋር ያለው ግን የሚረዳንና ጠላታችንን የሚዋጋልን አምላካችን እግዚአብሔር ነው።” ሕዝቡም የይሁዳ ንጉሥ ሕዝቅያስ በተናገረው ቃል ተበረታታ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከእርሱ ጋር ያለው ኀይል ሰብአዊ ኀይል ነው፤ ከእኛ ጋር ሆኖ የሚረዳንና የሚዋጋልን ግን አምላካችን እግዚአብሔር ነው፤” ሕዝቡም ንጉሡ በተናገረው በዚህ ቃል ተበረታታ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቲ ምስኡ ዘሎ፥ ሓይሊ ሰብ እዩ፤ እቲ ምሳና ዘሎ ግና፥ እቲ ዝረድአናን ዝዋግአልናን እግዚኣብሄር ኣምላኽና እዩ።” እቲ ህዝቢ ድማ በቲ ዘረባ ሕዝቅያስ ንጉስ ይሁዳ ተፀናንዐ።
Amharic Tigrinya 2011 እቲ ምስኡ ዘሎ ቕልጽም ስጋ እዩ፡ እቲ ኺረድኣና ውግእና ኺዋግኣልና ምሳና ዘሎ ግና እግዚኣቢሄር ኣምላኽና እዩ። እቲ ህዝቢ ድማ በቲ ዘረባ ህዝቅያስ ንጉስ ይሁዳ ሀድኤ።