2 Chronicles 32:6 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣብ ልዕሊ እቲ ህዝቢ ተዋጋእቲ መዘዘ፡ ኣብ ጎደና ኣፍ ደገ እታ ኸተማ ድማ ናብኡ ክእከቡ ገበረ እሞ፡ ተዘናጊዑ ተዛረቦም፡ በሎም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የጦር አለ​ቆ​ቹ​ንም በሕ​ዝቡ ላይ ሾመ፤ ሁሉ​ንም በሸ​ለ​ቆው በኩል ባለው በከ​ተ​ማ​ዪቱ በር አደ​ባ​ባይ ወደ እርሱ ሰበ​ሰበ፤ እን​ዲ​ህም ብሎ ልባ​ቸ​ውን አጸና፦
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የጦር አለቆቹንም በሕዝቡ ላይ ሾሞ፥ ሁሉንም በከተማይቱ በር ወዳለው አደባባይ ሰብስቦ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የጦር አዛዦቹንም በሕዝቡ ላይ ሾሞ፥ ሁሉንም በከተማይቱ በር ወዳለው አደባባይ ሰበሰበ፥ እንዲህም ብሎ አበረታታቸው፦
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ያቲደ ኦላንቻቱ ካፓቱዋ አሳ ቦላ ሱንዳ፤ ኡንቱንቱ ኡባ ካታማ ፐንግያ ኤለካ ደእያ ጉታራን ሺሺደ፥
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Yaatiide olanchchatuu kaappatuwaa asaa bolla suntseedda; unttunttu ubbaa katamaa penggiyaa ellekka de'iyaa gutaran shiishshiide,
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Histtidi ola gadawata asaa bolla shuumides; istta ubba katamaa pengeza matan diza dembaan shiishshidi,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሂስቲዲ ኦላ ጋዳዋታ ኣሳ ቦላ ሹሚዴስ፤ ኢስታ ኡባ ካታማ ፔንጌዛ ማታን ዲዛ ዴምባን ሺሺዲ፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኦላ ሀላቃታ አሳ ቦላ ሹምስ፤ ኤንታ ኡባ ካታማ ፐንግያ ማታን ደእያ ዳባባን ሺሽድ፥
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ola halaqata asaa bolla shuumis; enta ubbaa katamaa pengiya matan de7iya dabaaban shiishidi,
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የጦር መኮንኖችንም በሕዝቡ ላይ ሾሞ በከተማዪቱ በር አደባባይ ላይ በፊቱ ከሰበሰበ በኋላ፣ እንዲህ ሲል አበረታታቸው፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የከተማይቱ ነዋሪዎች የሆኑ ወንዶች ሁሉ፥ በጦር መኰንኖች ሥልጣን ሥር እንዲሆኑ አድርጎ፥ በከተማይቱ ቅጽር በር አጠገብ በሚገኘው ገላጣ አደባባይ ላይ ሰበሰባቸው፤ እንዲህም በማለት አበረታታቸው፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣብ ልዕሊ እቲ ህዝቢ ድማ ኣሕሉቕ ውግእ ሸመ፤ ናብታ ኣብ በሪ ኸተማ ዘላ ገፋሕ ስፍራ ኸዓ ኣከቦም እሞ፥ ከምዙይ ኢሉ ኣፀናንዖም፦
Amharic Tigrinya 2011 ኣብ ልዕሊ እቲ ህዝቢ ድማ ሓላቑ ውግእ ሾመ፡ ናብታ ኣብ ኸተማ ዘላ ገፋሕ ስፍራ ኸኣ ናብኡ ኣከቦም እሞ፡ ከምዚ ኢሉ ንልቦም ተዛረቦ፡