2 Chronicles 32:30 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እዚ ህዝቅያስ እዚ፡ ነቲ ላዕለዋይ መስመራት ማይ ጊሆን ዓጽዩ፡ ትኽ ኢሉ ናብ ምዕራባዊ ሸነኽ ከተማ ዳዊት ኣውረዶ። ህዝቅያስ ድማ ብኹሉ ግብሩ ሰሰነ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ይህም ሕዝቅያስ የላይኛውን የግዮንን ውኃ ምንጭ ደፈነ፤ በዳዊትም ከተማ በምዕራብ በኩል አቅንቶ አወረደው። ሕዝቅያስም በሥራው ሁሉ ተከናወነ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ይህም ሕዝቅያስ የላይኛውን የግዮንን ውኃ ምንጭ ደፈነ፥ በዳዊትም ከተማ በምዕራብ በኩል አቅንቶ አወረደው። የሕዝቅያስም ሥራ ሁሉ ተከናወነ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ይህም ሕዝቅያስ የላይኛውን የግዮንን ውኃ ምንጭ ደፈነ፥ በዳዊትም ከተማ በምዕራብ በኩል አቅንቶ አወረደው። የሕዝቅያስም ሥራ ሁሉ ተከናወነ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሀ ህዝቂያስካ ቆሞ ባጋና ደእያ ግዮነ ሃ ፑልትያ ዜሪደ፥ ዳዊታ ካታማዉ አዋይ ዉልያ ባጋ ዛሪደ፥ ሃ የዴዳ። ህዝቂያሰ ኦዳባይ ኡባይ ሎኦ ፖለቴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Ha Hizk'k'iyaasikka k'ommo baggana de'iyaa Giyoone haatsaa pulttiyaa zeeriide, Daawita Katamaw away wulliyaa bagga zaariide, haatsaa yeddeedda. Hizk'k'iyaase ootseeddabay ubbay lo"o poletteedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hizqiyaasikka pude baggara diza Giyoone pultto haaththaa teqqidi zari zaridi duge zaari arshey wulliza bagga duge Dawite katama yeddides; izi ooththidayssi ubbay lo7o polettides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሂዝቂያሲካ ፑዴ ባጋራ ዲዛ ጊዮኔ ፑልቶ ሃ ቴቂዲ ዛሪ ዛሪዲ ዱጌ ዛሪ ኣርሼይ ዉሊዛ ባጋ ዱጌ ዳዊቴ ካታማ ዬዲዴስ፤ ኢዚ ኦዳይሲ ኡባይ ሎኦ ፖሌቲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ቆሞ ባጋን ደእያ ግዮነ ፑልቶ ሃ ዜርድ፥ ሃይ ዉሎሀ ባጋን ደእያ ዳዊታ ካታማኮ ዱገ ጎጋና መላ ኦዳይ ህዝቅያሳ። ህዝቅያስ ኦዳባ ኡባን እንጀትዳ አስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Qommo baggan de7iya Giyoone pulto haatha zeeridi, haathay wuloha baggan de7iya Dawita katamaako duge goggana mela oothiday Hizqiyaasa. Hizqiyaasi oothidaba ubban injetida asi. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የላይኛውን የግዮንን ምንጭ መውጫ ገድቦ፣ ውሃውን በቦይ ቍልቍል ወደ ምዕራቡ የዳዊት ከተማ እንዲወርድ ያደረገም ይኸው ሕዝቅያስ ነበር፤ ሥራውም ሁሉ ተከናወነለት። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በላይ በኩል ያለውን የግዮንን ምንጭ መውጫ ገድቦ ውሃውን ወደ ምዕራብ፥ ወደ ዳዊት ከተማ፥ በቦይ እንዲወርድ ያደረገ ራሱ ሕዝቅያስ ነው፤ ይህ ሕዝቅያስ ሊሠራ ባቀደው ነገር ሁሉ የተሳካለት ሰው ነበር፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ነቲ ላዕለዋይ ዓይኒ ማይ ግዮን ዓቢሱስ፥ ብመስኖ ገይሩ ናብ ከተማ ኢየሩሳሌም ኣቢሉ ኸም ዝውሕዝ ዝገበሮ ንጉስ ሕዝቅያስ እዩ። ሕዝቅያስ ዝገበሮ ዅሉ ይሰልጦ ነበረ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ነቲ ላዕላይ ዓይኒ ማይ ጊሆን ዐቢሱስ፡ ናብ ምዕራብ ከተማ ዳዊት ኣቢሉ ዘውሐዞ ኸኣ እዚ ህዝቅያስ እዚ እዩ። ህዝቅያስ ድማ ኲሉ ግብሩ ሰለጠሉ። |