2 Chronicles 32:3 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ምስ መሳፍንቱን ጀጋኑኡን ተማኺሩ፡ ነቲ ካብታ ኸተማ ወጻኢ ዝነበረ ማያት ፈልፋሊ ማይ ደው ከብሎ፡ ንሳቶም ከኣ ሓገዙዎ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከከተማዪቱ በስተውጭ ያለውን የውኃውን ምንጭ ይደፍኑ ዘንድ ከአለቆቹና ከኀያላኑ ጋር ተማከረ፤ እነርሱም ምክሩን ወደዱ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከከተማይቱ በስተ ውጭ ያለውን የውኃውን ምንጭ ይደፍኑ ዘንድ ከአለቆቹና ከኃያላኑ ጋር ተማከረ፤ እነርሱም ረዱት። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከከተማይቱ በስተ ውጭ ያለውን የውኃውን ምንጭ ለመድፈን ከሹማምንቱና ከኃያላኑ ጋር ተማከረ፤ እነርሱም ረዱት። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ካታማፐ ካረና ጎግያ ፑልቱዋ ሃ ዜራናዉ ባረ ኦሳንቻቱዋነ ባረ ምኖ አሳቱዋ ዞረታ በሴዳ፤ ኡንቱንቱ አ ማዴድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | katamaappe karenna goggiyaa pulttuwaa haatsaa zeeranaw bare oosanchchatuwaanne bare mino asatuwaa zoretaa besseedda; Unttunttu Aa maaddeeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | katamaappe karera goggiza pultto haaththaa zeeranaas ba oosanchchatanne ba mino asata zore bessiin istti iza maaddida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ካታማፔ ካሬራ ጎጊዛ ፑልቶ ሃ ዜራናስ ባ ኦሳንቻታኔ ባ ሚኖ ኣሳታ ዞሬ ቤሲን ኢስቲ ኢዛ ማዲዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ካታማፐ ካረራ ጎግያ ፑልቶ ሃታ ተቃናዉ ባ ሹማታነ ቶራ ሞጮናታ ዞረ ኦይችስ፤ ኤንቲ እያ ማድዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | katamaape karera goggiya pulto haathata teqanaw ba shuumatanne toora moconata zore oychis; enti iya maaddidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከከተማዪቱ ውጭ ያሉት የውሃ ምንጮች እንዲዘጉ ከሹማምቱና ከጦር አለቆቹ ጋር ተማከረ፤ እነርሱም ረዱት። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እርሱ ከባለሟሎቹ ባለሥልጣኖች ጋር ከከተማይቱ ውጪ ያሉትን ምንጮችና የውሃ መተላለፊያ ቦይ ለመድፈን ተማከረ፤ እነርሱም ረዱት፤ ይህንንም ያደረጉት አሦራውያን ወደ ኢየሩሳሌም ሲቃረቡ ምንም ውሃ እንዳያገኙ ለማድረግ ነው፤ ስለዚህ ባለሥልጣኖቹ ብዙ ሰዎችን ወደዚያ በመውሰድ ከምንጮቹ ውሃ እንዳይፈስስ ለማድረግ፥ እነዚያን ምንጮች ሁሉ ደፈኑአቸው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቲ ኣብ ወፃኢ ኸተማ ዘሎ ዓይኒ ማያት ክድፈን፥ ምስቶም መኳንንቱን ጀጋኑኡን ተማኸረ ንሳቶም ድማ ሓገዝዎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቲ ኣብ ወጻኢ ኸተማ ዘሎ ማያት ኣብ ዓዓይኑ ኺድፈን፡ ምስቶም መኳንንቱን ጀጋኑኡን ተማኸረ እሞ፡ ንሳቶም ድማ ሐገዝዎ። |