2 Chronicles 32:23 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብዙሓት ድማ ንእግዚኣብሄር ኣብ የሩሳሌም ህያባት፡ ንህዝቅያስ ንጉስ ይሁዳ ድማ ህያባት ኣምጽኡሉ፣ ካብ ሕጂ ንደሓር ድማ ኣብ ቅድሚ ኵሎም ኣህዛብ ዓብዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ብዙ​ዎ​ቹም ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር መባ ይዘው ወደ ኢየ​ሩ​ሳ​ሌም ይመጡ ነበር፤ ለይ​ሁ​ዳም ንጉሥ ለሕ​ዝ​ቅ​ያስ እጅ መንሻ ይሰጡ ነበር፤ እር​ሱም ከዚህ ነገር በኋላ በሕ​ዝብ ሁሉ ፊት ከፍ ከፍ አለ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ብዙዎቹም ለእግዚአብሔር መባ ይዘው ወደ ኢየሩሳሌም ይመጡ ነበር፥ ለይሁዳም ንጉሥ ለሕዝቅያስ እጅ መንሻ ይሰጡ ነበር፤ እርሱም ከዚህ ነገር በኋላ በአሕዛብ ሁሉ ፊት ከፍ ከፍ አለ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ብዙዎቹም ለጌታ መባ ይዘው ወደ ኢየሩሳሌም ይመጡ ነበር፥ ለይሁዳም ንጉሥ ለሕዝቅያስ እጅ መንሻ ይሰጡ ነበር፤ እርሱም ከዚህ ነገር በኋላ በአሕዛብ ሁሉ ፊት ከፍ ከፍ አለ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ዳሮ አሳቱ መና ጎዳዉ እሞታ እሜድኖ፤ ይሁዳ ካትያ ህዝቂያሳዉካ አልኦ ሚሻ አሄድኖ። ሄ ዎድያፐ ዶሚደ፥ ካዉተ ኡባይ ህዝቂያሳ ሎይ ቦንቼዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Daro asatuu Med'inaa Godaw imotaa immeeddino; Yihudaa Kaatiyaa Hizk'k'iyaasawukka al"o miishshaa aheeddino. He wodiyaappe doommiide, kawutetsaa ubbay Hizk'k'iyaasa loytsi bonchcheedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Daro asati GODAAS imotaa qasse Yuhuda kawo Hizqiyaasasikka imota ekkidi Yerusalaame yida; he wodeppe doommidi kawoteththata ubbaa sinththan Hizqiyaasi dhoqqu dhoqqu gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዳሮ ኣሳቲ ጎዳስ ኢሞታ ቃሴ ዩሁዳ ካዎ ሂዝቂያሳሲካ ኢሞታ ኤኪዲ ዬሩሳላሜ ዪዳ፤ ሄ ዎዴፔ ዶሚዲ ካዎቴታ ኡባ ሲንን ሂዝቂያሲ ቁ ቁ ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ዳሮ አሳይ ጎዳስ እሞታ፥ ይሁዳ ካዋ ህዝቅያሳስ አልኦ ሚሸ ኤህዶሶና። ሄ ዎደፐ ዶምድ ካዎተ ኡባይ ህዝቅያሳ ዳሮ ቦንችዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Daro asay Godaas imota, Yihuda kawa Hizqiyaasas al7o miishe ehidosona. He wodepe doomidi kawotetha ubbay Hizqiyaasa daro bonchidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ብዙዎችም ለእግዚአብሔር መባ ይዘው ወደ ኢየሩሳሌም መጡ፤ ለይሁዳ ንጉሥ ለሕዝቅያስም ውድ የሆኑ ገጸ በረከቶችን አመጡለት፤ ከዚያን ጊዜ ጀምሮም በአሕዛብ ሁሉ ፊት ከፍ ከፍ አለ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ብዙ ሰዎች ለእግዚአብሔር መባን፥ ለንጉሥ ሕዝቅያስ ደግሞ ገጸ በረከትን ይዘው ወደ ኢየሩሳሌም መጡ፤ ከዚያም ጊዜ ጀምሮ ሕዝቦች ሁሉ ሕዝቅያስን ከፍ ባለ አክብሮት ተመለከቱት።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ብዙሓት ከዓ ናብ ኢየሩሳሌም መፂኦም ንእግዚኣብሄር መባእ፥ ንሕዝቅያስ ንጉስ ይሁዳ ኸዓ ኽቡር ውህብቶ ኣምፅኡ። ድሕሪኡ ኣብ ቅድሚ ዅለን ሃገራት ንጉስ ሕዝቅያስ ልዕል ልዕል በለ።
Amharic Tigrinya 2011 ብዙሓት ከኣ ንእግዚኣብሄር ናብ የሩሳሌም መባእ፡ ክቡር ነገራት ከኣ ንህዝቅያስ ንጉስ ይሁዳ ኣምጽኡ። ድሕሪ እዚ ድማ ንሱ ኣብ ኣዒንቲ ዂሎም ኣህዛብ ልዑል ኰይኑ ተራእየ።