2 Chronicles 32:22 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | በዚ ኸምዚ፡ እግዚኣብሄር ንህዝቅያስን ነበርቲ የሩሳሌምን ካብ ኢድ ሰናክሬብ ንጉስ ኣሶርን ካብ ኢድ ዅሎምን ኣድሒንዎም፡ ካብ ኵሉ ሸነኽ መሪሕዎም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔርም ሕዝቅያስንና በኢየሩሳሌም የሚኖሩትን ከአሦር ንጉሥ ከስናክሬም እጅና ከሁሉም እጅ አዳናቸው፤ በዙሪያቸውም ካለው ሁሉ አሳረፋቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እንዲሁም እግዚአብሔር ሕዝቅያስንና በኢየሩሳሌም የሚኖሩትን ከአሦር ንጉሥ ከሰናክሬም እጅ ከሁሉም እጅ አዳናቸው፤ በዙሪያቸውም ካለው ሁሉ አሳረፋቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እንዲሁም ጌታ ሕዝቅያስንና በኢየሩሳሌም የሚኖሩትን ከአሦር ንጉሥ ከሰናክሬም እጅ ከጠላቶቻቸውም ሁሉ እጅ አዳናቸው፤ በዙሪያቸውም ካለው ሁሉ አሳረፋቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋዳን ኦደ፥ መና ጎዳይ ህዝቂያሳነ የሩሳላመን ደእያ አሳ አሶረ ካትያ ሳናክሬባ ኩሽያፐነ ሀራ ሞርከቱዋ ኡባቱዋ ኩሽያፐ አሼዳ፤ ኡንቱንቱ ሾሮ ቢታቱዋ ኡባባፐ ኡንቱንቱ ሸምፕሴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaadan ootsiidde, Med'inaa Goday Hizk'k'iyyaasanne Yerusaalamen de'iyaa asaa Asoore Kaatiyaa Sanaakireeba kushiyaappenne hara morkkatuwaa ubbatuwaa kushiyaappe ashsheeda; unttunttu shooro biittatuwaa ubbabaappe unttunttu shemppisseedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessaththo ooththidi GODAY Hizqiyaasanne Yerusalaamen de7iza asaa Asoore Kawo Senakireeme kusheppenne hara morkketa ubbaa kusheppe ashshides; histtidi istta yuushon diza asa ubbaafe istta naagides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳ ኦዲ ጎዳይ ሂዝቂያሳኔ ዬሩሳላሜን ዴኢዛ ኣሳ ኣሶሬ ካዎ ሴናኪሬሜ ኩሼፔኔ ሃራ ሞርኬታ ኡባ ኩሼፔ ኣሺዴስ፤ ሂስቲዲ ኢስታ ዩሾን ዲዛ ኣሳ ኡባፌ ኢስታ ናጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳዳ ኦድ፥ ጎዳይ ህዝቅያሳነ የሩሳላመ አሳ አሶረ ካዋ ሳናክሬማ ኩሸፐነ ሀራ ሞርከታ ኩሸፐ አሽስ፤ ኤንታ ሾሮ ቢታታ ኡባፈ ኤንታ ሸምፕስስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessada oothidi, Goday Hizqiyaasanne Yerusalaame asaa Asoore kawa Sanakreema kushepenne hara morketa kushepe ashshis; enta shooro biittata ubbaafe enta shempisis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔርም ሕዝቅያስንና የኢየሩሳሌምን ሕዝብ ከአሦር ንጉሥ ከሰናክሬምና ከሌሎችም እጅ ሁሉ አዳናቸው፤ በዙሪያቸው ካሉትም ሁሉ ጠበቃቸው ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በዚህ ሁኔታ እግዚአብሔር ንጉሥ ሕዝቅያስንና የኢየሩሳሌምን ሕዝብ ከአሦር ንጉሠ ነገሥት ከሰናክሬብና ከሌሎቹም ጠላቶቻቸው እጅ በመታደግ አዳናቸው፤ ጐረቤቶቻቸው ከሆኑትም ሕዝቦች ሁሉ ጋር በሰላም እንዲኖሩ ፈቀደ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ድማ ንሕዝቅያስን ነቶም ኣብ ኢየሩሳሌም ዝነበሩን ካብ ኢድ ሰናክሬም ንጉስ ኣሶርን ካብ ኢድ ኵሎም ካልኦት ፀላእቶምን ኣድሓኖም፤ ብዅሉ ወገንውን ሓለዎም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እግዚኣብሄር ድማ ንህዝቅያስን ነቶም ኣብ የሩሳሌም ዝነብሩን ካብ ኢድ ሰናክሬብ ንጉስ ኣሶርን ካብ ኢድ ኲሎም ካልኦት ኣድሐኖም፡ ብዂሉ ወገን ድማ ሐለዎም። |