2 Chronicles 32:20 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ስለዚ ድማ ንጉስ ህዝቅያስን ነብዪ ኢሳይያስን ወዲ ኣሞጽ ጸለዩን ናብ ሰማይ ጸውዑን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ንጉሡ ሕዝቅያስና የአሞጽ ልጅ ነቢዩ ኢሳይያስ ስለዚህ ተግዳሮት ጸለዩ፤ ወደ ሰማይም ጮኹ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ንጉሡም ሕዝቅያስና የአሞጽ ልጅ ነቢዩ ኢሳይያስ ስለዚህ ጸለዩ፥ ወደ ሰማይም ጮኹ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ንጉሡም ሕዝቅያስና የአሞጽ ልጅ ነቢዩ ኢሳይያስ ስለዚህ ነገር ጸለዩ፥ ወደ ሰማይም ጮኹ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉይያን፥ ካቲ ህዝቂያስነ አሞጻ ናአይ፥ ትምቢትያ ኦድያ እሳያሰ ሀዋ ድራዉ፥ ጾሳ ዎሴድኖ፤ ኡንቱንቱ ሳሉዋ ፑደ ዋሴድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyyiyaan, Kaatii Hizk'k'iyaasinne Amoos'a na'ay, timbbitiyaa odiyaa Isiyaasi hawaa diraw, S'oossaa woosseeddino; unttunttu saluwaa pude waasseeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye Kawo Hizqiyaasinne Amoxe naa nabe Isayaasi hayssa gishshas woossishe pude salo waassida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳፌ ጉዬ ካዎ ሂዝቂያሲኔ ኣሞጼ ና ናቤ ኢሳያሲ ሃይሳ ጊሻስ ዎሲሼ ፑዴ ሳሎ ዋሲዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ካዎይ ህዝቅያስነ አሞፀ ናአይ፥ ናበይ እሳያስ ሄሳ ግሾ ዎሳን ሳሎ ፆሳኮ ፑደ ዋስዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Kawoy Hizqiyaasinne Amoxe na7ay, nabey Isayaasi hessa gisho woosan salo Xoossaako pude waassidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ንጉሥ ሕዝቅያስና የአሞጽ ልጅ ነቢዩ ኢሳይያስም ስለዚህ ጕዳይ በጸሎት ወደ ሰማይ ጮኹ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚህ በኋላ ንጉሥ ሕዝቅያስና የአሞጽ ልጅ ነቢዩ ኢሳይያስ ወደ እግዚአብሔር ጸለዩ፤ እንዲረዳቸውም ወደ እርሱ አጥብቀው ጮኹ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንጉስ ሕዝቅያስን ነቢይ ኢሳይያስ ወዲ ኣሞፅን ግና ብዛዕባ እዝ ነገር እዙይ ናብ እግዚኣብሄር ፀለዩ፤ ናብ ሰማይውን ኣእወዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንጉስ ህዝቅያስን ነብዪ ኢሳይያስ ወዲ ኣሞጽን ግና ብዛዕባ እዚ ነገር እዚ ጸለዩ፡ ናብ ሰማይውን ተማህለሉ። |