2 Chronicles 32:18 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ፡ ነቶም ኣብ መንደቕ ዝነበሩ ነበርቲ የሩሳሌም፡ ብዘረባ ኣይሁድ ብዓው ዝበለ ድምጺ ጨደሩሎም፡ ኬፍርህዎምን ኬሸብሩን እዮም። ነታ ከተማ ምእንቲ ኺሕዝዋ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ቅጥ​ሩን እን​ዲ​ያ​ፈ​ርሱ ከተ​ማ​ዪ​ቱ​ንም እን​ዲ​ወ​ስዱ፥ በቅ​ጥር ላይ የተ​ቀ​መ​ጡ​ትን የኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌ​ምን ሕዝብ ያስ​ፈ​ራ​ቸ​ውና ያስ​ደ​ነ​ግ​ጣ​ቸው ዘንድ በታ​ላቅ ድምፅ በዕ​ብ​ራ​ይ​ስጥ ቋንቋ ይጮ​ኽ​ባ​ቸው ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከተማይቱንም እንዲወስዱ፥ በቅጥር ላይ የተቀመጡትን የኢየሩሳሌም ሕዝብ ያስፈሩና ያስደነግጡ ዘንድ፥ በታላቅ ድምፅ በዕብራይስጥ ቋንቋ ይጮኹባቸው ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከተማይቱንም ወርሮ ለመውሰድ፥ በቅጥርም ላይ የተቀመጡትን የኢየሩሳሌም ሕዝብ ለማስፈራራትና ለማስደንገጥ፥ በታላቅ ድምፅ በዕብራይስጥ ቋንቋ ይጮኹባቸው ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሳናክሬባ ኦሳንቻቱ ካታማ ኦሞዳናዉ ኮዪደ፥ ድርሳ ግምቢያ ቦላ ኡቴዳ የሩሳላመ አሳ ያሽሳናዉነ ዳጋንናዉ ባረንቱ ቃላ ቁ ኦደ፥ እብራዌዋን ኡንቱንቱ ቦላ ዋሴድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Sanaakireeba oosanchchatuu katamaa omooddanaw koyiide, dirssaa gimbbiyaa bolla utteedda Yerusaalame asaa yashissanawunne dagantsanaw barenttu k'aalaa d'ok'k'u ootsiide, Ibraawetsuwaan unttunttu bolla waasseeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Senaakireeme oosanchchati katamaa di7anaas koyidi dirsa gimbeza bolla uttida Yerusalaame asaa yashissanaassinne daganththanaas bantta cenggurs dhoqqu histtidi Ibraaweta qaalan waassida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሴናኪሬሜ ኦሳንቻቲ ካታማ ዲኣናስ ኮዪዲ ዲርሳ ጊምቤዛ ቦላ ኡቲዳ ዬሩሳላሜ ኣሳ ያሺሳናሲኔ ዳጋንናስ ባንታ ጬንጉርስ ቁ ሂስቲዲ ኢብራዌታ ቃላን ዋሲዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሳናክሬማ ሹማት ካታማ ኦይካናዉ ኮይድ፥ ድርሳ ግምበ ቦላ ኡትዳ የሩሳላመ አሳ ያሽሳናዉነ ዳጋንናዉ ባንታ ቃላ ቁ ኦድ፥ እብራወ ዶናን ኤንታ ቦላ ዋስዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Sanakreema shuumati katamaa oykanaw koyidi, dirsa gimbe bolla uttida Yerusalaame asaa yashisanawunne daganthanaw banta qaala dhoqu oothidi, Ibraawetho doonan enta bolla waassidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከዚያም በማስደንገጥና በማስፈራራት ከተማዪቱን ለመያዝ ሲሉ በቅጥሩ ላይ ወደ ተቀመጠው ወደ ኢየሩሳሌም ሕዝብ ድምፃቸውን ከፍ አድርገው በዕብራይስጥ ቋንቋ ጮኹ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የአሦር ባለሥልጣኖች ይህን የዛቻ ቃል በዕብራይስጥ ቋንቋ በቅጽሮቹ ላይ ለነበሩት ለኢየሩሳሌም ሰዎች ከፍ ባለ ድምፅ ያሰሙ ነበር፤ ይህንንም ያደረጉበት ምክንያት ሕዝቡን አስፈራርተው ተስፋ በማስቈረጥ ከተማይቱን በቀላል ለመያዝ ዐቅደው ነው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ነታ ኸተማ ምእንቲ ኽሕዝዋ ድማ፥ ነቶም ኣብ ልዕሊ እቲ መንደቕ ዝነብሩ ህዝቢ ኢየሩሳሌም ከፍርሕዎምን ከሸብርዎምን ዓው ኢሎም ብቛንቋ ዕብራይስጢ ተዛረብዎም።
Amharic Tigrinya 2011 ነታ ኸተማ ምእንቲ ኺሕዝዋ ድማ፡ ነቶም ኣብ ልዕሊ መንደቕ ዝነበሩ ህዝቢ የሩሳሌም ኬፍርህዎምን ኬሸብርዎምንሲ ዓው ኢሎም ብቛንቋ ኣይሁድ ተዛረብዎም።