2 Chronicles 32:1 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ድሕሪ እዚ ነገራትን ምቛሙን፡ ሰናክሬብ ንጉስ ኣሶር መጺኡ ናብ ይሁዳ ኣትዩ፡ ንርእሱ ኺዕወተሎም ሓሲቡ፡ ኣብ ልዕሊ እተን ሓጹር እተኸበባ ከተማታት ሰፈረ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከእነዚህም ነገሮችና ከዚህ እውነት በኋላ የአሦር ንጉሥ ሰናክሬም መጥቶ ወደ ይሁዳ ገባ፤ በተመሸጉትም ከተሞች ፊት ሰፈረ፤ ሊወስዳቸውም አሰበ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከዚህም ነገርና ከዚህ እምነት በኋላ የአሦር ንጉሥ ሰናክሬም መጥቶ ወደ ይሁዳ ገባ፥ በተመሸጉትም ከተሞች ፊት ሰፈረ፥ ሊወስዳቸውም አሰበ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከዚህም ነገርና በታማኝነት ከተደረገው ነገር በኋላ የአሦር ንጉሥ ሰናክሬም መጥቶ ወደ ይሁዳ ገባ፥ በተመሸጉትም ከተሞች ፊት ሰፈረ፥ የራሱም ሊያደርጋቸው አሰበ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ካቲ ህዝቂያሰ ጾሳዉ አማነቲደ ኦዳ ሀ ኦሱዋፐ ጉይያን፥ አሶረ ካቲ ሳናክሬበ ይሁዳ ጋድያ ቦላ ዶዴዳ፤ ባረዉ ኦይቃናዉ ቆፒደ፥ ግምበቱ ኡቴዳ ካታማቱዋ ዶዴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Kaatii Hizk'k'iyaase S'oossaw ammanettiide ootseedda ha oosuwaappe guyyiyaan, Asoore Kaatii Sanaakireebe Yihudaa gadiyaa bolla dooddeedda; barew oyk'k'anaw k'oppiide, gimbbettu utteedda katamatuwaa dooddeedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Kawo Hizqiyaasi GODAAS ammanettidi ha oosota ooththi polidaappe guyen Asoore Kawo Senakireemey Yuhuda biitta bolla worajjides; histtidi baas oykkanaas qoppidi gimbetti uttida katamata dooddides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ካዎ ሂዝቂያሲ ጎዳስ ኣማኔቲዲ ሃ ኦሶታ ኦ ፖሊዳፔ ጉዬን ኣሶሬ ካዎ ሴናኪሬሜይ ዩሁዳ ቢታ ቦላ ዎራጂዴስ፤ ሂስቲዲ ባስ ኦይካናስ ቆፒዲ ጊምቤቲ ኡቲዳ ካታማታ ዶዲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ካዎይ ህዝቅያስ አማነተን ጎዳስ ኦዳፐ ጉየ አሶረ ካዎይ ሳናክሬም ይሁዳ ቢታ ቦላ ደንድስ፤ ፆንድ ባዉ ኤካናዉ ቆፕድ ግምበትዳ ካታማታ ተቅስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Kawoy Hizqiyaasi ammanetethan Godaas oothidaape guye Asoore kawoy Sanakreemi Yihuda biitta bolla dendis; xoonidi baw ekanaw qopidi gimbetida katamata teqis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሕዝቅያስ እንዲህ ባለ ታማኝነት ነገሮችን ሁሉ ካከናወነ በኋላ፣ የአሦር ንጉሥ ሰናክሬም መጥቶ ይሁዳን ወረረ። ድል አድርጎ የራሱ ሊያደርጋቸው በማሰብም የተመሸጉትን ከተሞች ከበበ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ንጉሥ ሕዝቅያስ እግዚአብሔርን በታማኝነት በማገልገል ብዙ ነገሮችን ካከናወነ በኋላ፥ የአሦር ንጉሠ ነገሥት ሰናክሬም ይሁዳን ወረረ፤ እንደሚያሸንፍ ተማምኖ የተመሸጉትን ከተሞች ከበበ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ድሕሪ እዝ ነገር እዙይን እዝ እምነት እዙይን፥ ንጉስ ኣሶር ሰናክሬም መፂኡ ናብ ይሁዳ ኣተወ። ነተን ዝተዓረዳ ኸተማታት ከቢቡ ድማ ኽሕዘን ሓሰበ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ድሕሪ እዚ ነገር እዝን እዛ እምነት እዚኣን ሰናክሬብ ንጉስ ኣሶር መጺኡ ናብ ይሁዳ ኣተወ፡ ኣብ ቅድሚ እተን እተዐርዳ ኸተማታት ሰፊሩ ድማ፡ ንርእሱ ኺሕዘን ሐሰበ። |