2 Chronicles 31:19 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ካብ ደቂ ኣሮን፡ ኣብ ግራት መጓሰ ከተማታቶም፡ ኣብ ነፍሲ ወከፍ ከተማ ዝነበሩ ካህናት፡ እቶም ብስሞም እተጸውዑ ሰባት፡ ንዅሎም ተባዕታይ ኣብ መንጎ ካህናትን ንዅሎም እቶም ዝነበሩን ግደ ኺህቡ ብመሰረት ትውልዲ ኣብ መንጎ ሌዋውያን ተቖጺሩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ክህ​ነት ለሚ​ገ​ባ​ቸው ለአ​ሮን ልጆች ለካ​ህ​ናቱ፥ በከ​ተ​ሞ​ቻ​ቸ​ውም ዙሪያ ባሉ መሰ​ማ​ሪ​ያ​ዎ​ችና በሌ​ሎ​ችም ከተ​ሞች ላሉ ለወ​ን​ዶች ሁሉ፥ ከሌ​ዋ​ው​ያን ጋራ ለተ​ቈ​ጠሩ ሰዎ​ችም ሁሉ ከፍ​ለው ይሰጡ ዘንድ በስም የተ​ጠሩ ሰዎች ነበሩ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በየከተማይቱም ሁሉ በከተማቸው መሰምርያዎቹ ላሉ ለአሮን ልጆች ለካህናቱ፥ ከካህናቱም ወገን ላሉ ወንዶች ሁሉ፥ በትውልዳቸውም ለተቈጠሩ ሌዋውያን ሁሉ ክፍላቸውን ይሰጡ ዘንድ በስማቸው የተጻፉ ሰዎች ነበሩ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በየከተማይቱም ሁሉ በከተማቸው መሰማሪያዎች ውስጥ ላሉ ለአሮን ልጆች ለካህናቱ፥ ከካህናቱም ወገን ላሉ ወንዶች ሁሉ፥ በትውልዳቸውም ለተቈጠሩ ሌዋውያን ሁሉ ድርሻቸውን እንዲሰጡአቸው በስማቸው የተጻፉ ሰዎች ነበሩ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ቃይ ባረንቱ ካታማቱዋ ዩሹዋን ደእያ ሄን ጋደቱዋን ዎይ ሀራ ካታማቱዋን ደእያ አሮና ያራ ግዴዳ ቄሳቶ፥ ቄሳቱዋ ዛርያ ግድያ አቱማ አሳቱዋፐ ኡባዉነ ባረንቱ የለታዳን ፓይደቴዳ ሌዋቱ ኡባዉ ኡንቱንቱ ጋክያ ቁማ ሻካናዉ አሳቱ ሱንቴድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) K'ay barenttu katamatuwaa yuushshuwaan de'iyaa hentsaa gadetuwaan woy hara katamatuwaan de'iyaa Aaroona yara gideedda k'eesatoo, k'eesatuwaa zariyaa gidiyaa attuma asatuwaappe ubbawunne barenttu yeletaadan paydeteedda Leewatuu ubbaw unttunttu gakkiyaa k'umaa shaakkanaw asatuu suntsetteeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Qasse bantta katamata yuushon diza goshsha gadetan woykko hara katamatan diza Aaroone zarkke gidida qeesetas, qeeseta zare gidida attuma asata ubbaassinne bantta yeletan qoodettida Leweta ubbaas istta gakkida qumaa shaakkanaas asati shuumettida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቃሴ ባንታ ካታማታ ዩሾን ዲዛ ጎሻ ጋዴታን ዎይኮ ሃራ ካታማታን ዲዛ ኣሮኔ ዛርኬ ጊዲዳ ቄሴታስ፥ ቄሴታ ዛሬ ጊዲዳ ኣቱማ ኣሳታ ኡባሲኔ ባንታ ዬሌታን ቆዴቲዳ ሌዌታ ኡባስ ኢስታ ጋኪዳ ቁማ ሻካናስ ኣሳቲ ሹሜቲዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ባንታ ካታማታ ዩሾን ደእያ ሄን ጋደታን ዎይኮ ሀራ ካታማታን ደእያ ካህነ ግድዳ አሮና ሼሻስ፥ ኤንታ ግዶን ደእያ አደ ኡባስነ ሌወታ የለታ ማዝጋበን ፃፈትዳይሳታስ ካ ግሻናዉ ሹመትዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Banta katamata yuushon de7iya hentha gadetan woyko hara katamatan de7iya kahine gidida Aarona sheeshas, enta giddon de7iya adde ubbaasinne Leeweta yeleta mazgaben xaafetidaysatas kathi gishanaw shuumetidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በከተሞቻቸው ዙሪያ ባሉት የዕርሻ ቦታዎች፣ ወይም በሌሎች ከተሞች ሁሉ ለሚኖሩት ለካህናቱ ለአሮን ዘሮች፣ በመካከላቸው ላሉት ወንዶችና በሌዋውያን የትውልድ መዝገብ ለተመዘገቡት ሁሉ እንዲያከፋፍሉ በየስማቸው የተጻፉ ሰዎች ነበሩ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ለአሮን ልጆች በተመደቡ ከተሞች ወይም የእነዚህ ከተሞች ይዞታ በሆኑት የግጦሽ ቦታዎች ከሚኖሩት ካህናት መካከል ለካህናት ቤተሰቦችና በሌዋውያን ጐሣ የስም ዝርዝር በያዘ መዝገብ ውስጥ ስማቸው ለሚገኝ ወንዶች ሁሉ ምግብን ለማከፋፈል ኀላፊዎች የሆኑ ሰዎች ነበሩ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ነቶም ኣብ ከከባቢ ኸተማታቶም ዘሎ ገራሁ ዝነብሩ ኻህናት ደቂ ኣሮን ድማ፥ ካብ ካህናት ተባዕትዮ ንዝኾኑ ኻብ ሌዋውያን ንዝተፅሓፉ ዅሎምን በብፅሒቶም ክህብዎም፥ ኣብ ከከተማኡ በብስሞም ዝተመደቡ ሰባት ነበሩ።
Amharic Tigrinya 2011 ነቶም ኣብ ከከባቢ ኸተማታቶም ዘሎ ግራሁ ዝነበሩ ኻህናት ደቂ ኣሮን ድማ፡ ካብ ካህናት ተባዕታይ ንዘበለን ካብ ሌዋውያን ንተጻሕፈ ዘበሉ ዂሎምን ገግዲኦም ኪህብዎም፡ ኣብ ነፍሲ ወከፍ ከተማ በብስሞም እተመደቡ ሰባት ነበሩ።