2 Chronicles 31:14 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ቆራ ወዲ ኢምና፡ እቲ ሌዋዊ፡ ሓላዊ ኣፍ ደገ ብሸነኽ ምብራቕ፡ መስዋእቲ እግዚኣብሄርን ቅዱሳን ህያባትን ኪዕድል፡ ኣብ ልዕሊ እቲ ብፍቓድ ኣምላኽ ዚህቦ ህያባት ይዕደል ነበረ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የሌ​ዋ​ዊ​ውም የይ​ም​ላእ ልጅ የም​ሥ​ራቁ ደጅ በረኛ ቆሬ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን መባና የተ​ቀ​ደ​ሱ​ትን ነገ​ሮች እን​ዲ​ያ​ካ​ፍል ሕዝቡ በፈ​ቃ​ዳ​ቸው ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በአ​ቀ​ረ​ቡት ላይ ተሾመ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የሌዋዊውም የይምና ልጅ የምሥራቁ ደጅ በረኛ ቆሬ የእግዚአብሔርን መባና የተቀደሱትን ነገሮች እንዲያካፍል ሕዝቡ ለእግዚአብሔር በፈቃድ ባቀረቡት ላይ ተሾመ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የሌዋዊውም የይምና ልጅ የምሥራቁ ደጅ ጠባቂ ቆሬ የጌታን መባና የተቀደሱትን ነገሮች እንዲያከፋፍል ሕዝቡ ለጌታ በፈቃድ ባቀረቡት መባ ላይ ተሾመ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሌዊያ ይምና ናአይ ቆሪ፥ አዋይ ዶልያ ባጋ ፐንግያ ናግያዌ፥ አሳይ መና ጎዳዉ ባረ ሸንያን ጮ አሄዳ እሙዋነ ዱማይ ዎዳዋ አካናዉነ ሻክ ሻክ እማናዉ ሱንቴዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Leewiyaa Yimina na'ay K'orii, away doliyaa bagga penggiyaa naagiyaawe, Asay Med'inaa Godaw bare sheniyaan c'oo aheedda imuwaanne dummayi wotseeddawaa akkanawunne shaakki shaakki Immanaw suntsetteedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Arshey mokkiza bagga pengeza naagiza Lewe Yimine naa Qoorey ba dosan Xoossas ehida imotatanne muxuwaatata Xoossas dummatida miishshata shaakki shaakki immanaas aawateththi imettides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኣርሼይ ሞኪዛ ባጋ ፔንጌዛ ናጊዛ ሌዌ ዪሚኔ ና ቆሬይ ባ ዶሳን ጾሳስ ኤሂዳ ኢሞታታኔ ሙጹዋታታ ጾሳስ ዱማቲዳ ሚሻታ ሻኪ ሻኪ ኢማናስ ኣዋቴ ኢሜቲዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ዶሎሀ ባጋ ፐንግያ ናገይሳታ ሀላቃይ ሌወይ፥ ይምና ናአይ፥ ቆረይ፥ አሳይ ዶሳን ፆሳስ ኤህዳ እሙዋ ኤካናዉነ ግሻናዉ ሹመትስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Doloha bagga pengiya naageysata halaqay Leewey, Yimina na7ay, Qorey, asay dosan Xoossas ehida imuwa ekanawunne gishanaw shuumetis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የምሥራቁ በር ጠባቂ የሆነው የሌዋዊው የይምና ልጅ ቆሬ ደግሞ በበጎ ፈቃድ ለእግዚአብሔር በቀረበው ስጦታ ላይ የእግዚአብሔርን መባና የተቀደሱትንም ነገሮች ለማከፋፈል፣ ኀላፊ ነበረ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የቤተ መቅደሱ የምሥራቃዊ በር ዘብ ጠባቂዎች አለቃ ለነበረው ለሌዋዊው ዩምና ልጅ ለቆሬ ደግሞ፥ ለእግዚአብሔር የሚቀርበውን የበጎ ፈቃድ ስጦታዎች ሁሉ የመቀበልና የማከፋፈል ኀላፊነት ተሰጠው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ቆሬ ወዲ ይምና ሌዋዊ፥ ሓላዊ እታ ምብራቓዊት በሪ ኸዓ ነቲ ናብ እግዚኣብሄር ዝቐርብ መባእን ነቲ ንእግዚኣብሄር ዝተወፈየ ውህብቶን ነቲ ብድሌት ንኣምላኽ ዝተሰውአ መባእን፥ ክቕበልን ክዕድልን ተሸመ።
Amharic Tigrinya 2011 ቆሬ ወዲ ይምና ሌዋዊ፡ ሓላዊ እታ ምብራቓዊት ደገ ኸኣ ነቲ መባእ እግዚኣብሄርን ነቲ ቅዱስ ቅዱሳን ነገርን ኪዕድሎ፡ ኣብ ልዕሊ እቲ ብፍታው ንኣምላኽ እተሰውኤ መባእ ዋና ዀነ።