2 Chronicles 30:6 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቶም መሳርሕታት ድማ ምስ ደብዳቤታት ንጉስን መሳፍንቱን ኣብ መላእ እስራኤልን ይሁዳን ይኸዱ ነበሩ፣ ከምቲ ትእዛዝ እቲ ንጉስ ድማ፡ ደቂ እስራኤል ናብ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ኣብርሃምን ይስሃቅን እስራኤልን ተመለሱ ናብቶም ካብ ኢድ ነገስታት ኣሶር ዘምለጥኩም ተረፍ ክምለስ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እንደ ንጉ​ሡም ትእ​ዛዝ መል​እ​ክ​ተ​ኞቹ እን​ዲህ የሚ​ለ​ውን የን​ጉ​ሡ​ንና የአ​ለ​ቆ​ቹን ደብ​ዳቤ ይዘው ወደ እስ​ራ​ኤ​ልና ወደ ይሁዳ ሁሉ ፈጥ​ነው ሄዱ፥ “የእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች ሆይ፥ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ከአ​ሦር ንጉሥ እጅ ወዳ​መ​ለጠ ቅሬ​ታ​ችሁ እን​ዲ​መ​ለስ ወደ አብ​ር​ሃ​ምና ወደ ይስ​ሐቅ ወደ ያዕ​ቆ​ብም አም​ላክ ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ተመ​ለሱ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እንደ ንጉሡም ትእዛዝ መልክተኞቹ እንዲህ የሚለውን የንጉሡንና የአለቆቹን ደብዳቤ ይዘው ወደ እስራኤልና ወደ ይሁዳ ሁሉ ሄዱ። የእስራኤል ልጆች ሆይ፥ እግዚአብሔር ከአሦር ነገሥታት እጅ ወዳመለጠ ቅሬታችሁ እንዲመለስ ወደ አብርሃምና ወደ ይስሐቅ ወደ እስራኤልም አምላክ ተመለሱ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እንደ ንጉሡም ትእዛዝ መልክተኞቹ እንዲህ የሚለውን የንጉሡንና የሹማምንቱን ደብዳቤ ይዘው ወደ እስራኤልና ወደ ይሁዳ ሁሉ ሄዱ እንዲህም አሉ፦ “የእስራኤል ልጆች ሆይ! ጌታ ከአሦር ነገሥታት እጅ ወዳመለጠ የእናንተ ወደ ሆኑት ትሩፋን እንዲመለስ ወደ አብርሃምና ወደ ይስሐቅ ወደ እስራኤልም አምላክ ተመለሱ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ካቲነ ካትያ ካፓቱ አዛዝና፥ ኪተቴዳዋንቱ እስራኤልያ ቢታ ኡባነ ይሁዳ ጋድያ ኡባ ሀዋዳን ያግያ ዳብዳቢያ አኪደ አፌድኖ፤ “እስራኤልያ አሳዉ፥ አሶረ ጋድያ ካተቱዋ ኩሽያፐ ከስ አኪደ፥ ህንተንቱ ቢታን አቴዳ ህንተንቱኮ እ ስማናዳን፥ ህንተንቱካ መና ጎዳኮ፥ አብራሃማ፥ ይሳቃነ እስራኤልያ ጾሳኮ ስምተ!
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Kaatiinne kaatiyaa kaappatuu azazina, kiitetteeddawanttu Israa'eeliyaa biittaa ubbaanne Yihudaa gadiyaa ubbaa hawaadan yaagiyaa dabddaabbiyaa akkiide afeedino; «Israa'eeliyaa asaw, Asoore gadiyaa kaatetuwaa kushiyaappe kessi akkiide, hinttenttu biittaan atteedda hinttenttukko I simmanaadan, hinttenttukka Med'inaa Godaakko, Abrahaama, Yisaak'anne Israa'eeliyaa S'oossaakko simmite!
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Kawozinne iza shuumeti azaziin kiitettidayti Isra7eele deraasinne Yuhuda deraas ubbaas, «Isra7eele asawu! Asoore kawota kusheppe kessi ekkidi attida intteko Xoossi simmana mala intteka, GODAA Abrahaame, Yisaaqanne Yaaqoobe Xoossaako simmite!
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ካዎዚኔ ኢዛ ሹሜቲ ኣዛዚን ኪቴቲዳይቲ ኢስራኤሌ ዴራሲኔ ዩሁዳ ዴራስ ኡባስ፥ «ኢስራኤሌ ኣሳዉ! ኣሶሬ ካዎታ ኩሼፔ ኬሲ ኤኪዲ ኣቲዳ ኢንቴኮ ጾሲ ሲማና ማላ ኢንቴካ፥ ጎዳ ኣብራሃሜ፥ ዪሳቃኔ ያቆቤ ጾሳኮ ሲሚቴ!
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ካዎይ ኪታን፥ ኪተትዳይሳት፥ ካዋነ ሹማታ ዳብዳብያ ኤክድ እስራኤለነ ይሁዳ ኡባ ብዶሶና። ዳብዳበይ ሀይሳዳ ያጌስ፤ “እስራኤለ አሳዉ፥ አሶረ ካዋ ኩሸፐ አትዳ ህንተኮ ስማና መላ ህንተካ ጎዳኮ፥ አብራሃመ፥ ይሳቃነ እስራኤለ ፆሳኮ ስምተ!
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Kawoy kiitan, kiitetidaysati, kawanne shuumata dabdaabiya ekidi Isra7eelenne Yihuda ubbaa bidosona. Dabdaabey haysada yaagees; “Isra7eele asaw, Asoore kawa kushepe attida hinteko simmana mela hinteka Godaako, Abrahaame, Yisaaqanne Isra7eele Xoossaako simmite!
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) መልእክተኞችም በንጉሡ ትእዛዝ፣ የንጉሡንና የሹማምቱን ደብዳቤ ይዘው ወደ እስራኤልና ወደ ይሁዳ ሁሉ ሄዱ፤ ደብዳቤውም እንዲህ የሚል ነበር፤ “የእስራኤል ሕዝብ ሆይ፤ እርሱ ወደ ተረፋችሁት፣ ከአሦር ነገሥታትም እጅ ወዳመለጣችሁት፣ ወደ እናንተ እንዲመለስ እናንተም የአብርሃም፣ የይስሐቅና የእስራኤል አምላክ ወደ ሆነው ወደ እግዚአብሔር ተመለሱ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በንጉሡ ትእዛዝ መልእክተኞቹ እንዲህ የሚለውን የንጉሡንና የሕዝቡን ደብዳቤ ይዘው ወደ እስራኤልና ወደ ይሁዳ ሁሉ ሄዱ። “የእስራኤል ልጆች ሆይ! ከአሦር ንጉሥ ምርኮ የተረፋችሁት ወደ እናንተ ይመለስ ዘንድ፥ ወደ አብርሃም፥ ወደ ይስሐቅና ወደ ያዕቆብ አምላክ ተመለሱ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቶም ልኡኻት ድማ መልእኽትታት ንጉስን ሹመኛታቱን ሒዞም ናብ ኵሉ እስራኤልን ይሁዳን ከዱ እሞ፥ ከምቲ ትእዛዝ ንጉስ ከምዙይ ኢሎም ነገሩ፦ “ኣቱም ደቂ እስራኤል፥ ካብ ኢድ ነገስታት ኣሶር ኣምሊጥኩም ተሪፍኩም ኣለኹም፤ ሕዚ ኸዓ እግዚኣብሄር ምእንቲ ኽምለሰኩም ናብ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ኣብርሃምን ይስሓቅን ያእቆብን ተመለሱ።
Amharic Tigrinya 2011 እቶም ልኡኻት ድማ ደብዳቤታት ንጉስን ሓላቑኡን ሒዞም ናብ ብዘሎ እስራኤልን ይሁዳን ከዱ እሞ፡ ከምቲ ትእዛዝ ንጉስ ከምዚ ኢሎም ነገሩ፡ ኣቱም ደቂ እስራኤል፡ ካብ ኢድ ነገስታት ኣሶር ዝመለቚኩም ተረፍ፡ ምእንቲ ኺምለሰኩም ናብ እግዚኣብሄር፡ ኣምላኽ ኣብርሃምን ይስሃቅን እስራኤልን፡ ተመለሱ።