2 Chronicles 30:19 — Compare Translations

11 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ከም ንጽህና መቕደስ እኳ እንተ ዘይነጽሐ፡ ንኣምላኽ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ኣቦታቱ ኪደሊ ልቡ የዳሉ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሕዝ​ቅ​ያ​ስም ስለ እነ​ርሱ እን​ዲህ ሲል ጸለየ፥ “ምንም እንደ መቅ​ደሱ ማን​ጻት ባይ​ነጻ የአ​ባ​ቶ​ቻ​ቸ​ውን አም​ላክ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ለመ​ፈ​ለግ ልቡን የሚ​ያ​ቀ​ና​ውን ሁሉ ቸሩ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ይቅር ይበ​ለው።”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሕዝቅያስም። ምንም እንደ መቅደሱ ማንጻት ባይነጻ የአባቶቹን አምላክ እግዚአብሔርን ለመፈለግ ልቡን የሚያቀናውን ሁሉ ቸሩ እግዚአብሔር ይቅር ይበለው ብሎ ስለ እነርሱ ጸለየ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እንደ መቅደሱ የማንጻት ሥርዓት ሳይሆን የአባቶቹን አምላክ ጌታን ለመፈለግ ልቡን አቅንቶአልና።”
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Abeet asa ubbaas kiya GODAWU, hayti kase wogay giza mala bana geeshshonttayta gidikkoka istti GODAA bantta aawata Xoossaa koyanaas ba wozina giigsida asatas ne atto ga» giidi woossides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ኣቤት ኣሳ ኡባስ ኪያ ጎዳዉ፥ ሃይቲ ካሴ ዎጋይ ጊዛ ማላ ባና ጌሾንታይታ ጊዲኮካ ኢስቲ ጎዳ ባንታ ኣዋታ ጾሳ ኮያናስ ባ ዎዚና ጊግሲዳ ኣሳታስ ኔ ኣቶ ጋ» ጊዲ ዎሲዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ህገይ ኪተይሳዳ ሀይሳቲ ባንታና ጌሾናባ ግድኮካ ኤንቲ ነና ጎዳ፥ ባንታ አዋታ ፆሳ ኮያናዉ ባንታ ዎዛና ጊግስዳ ግሾ ነ ኤንታዉ አቶ ያጋ” ያግድ ዎስስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) higgey kiitteysada haysati bantana geeshshonnaba gidikoka enti nena Godaa, banta aawata Xoossaa koyanaw banta wozanaa giigisida gisho ne entaw atto yaaga” yaagidi woossis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ምንም እንኳ በመቅደሱ ሥርዐት መሠረት የነጹ ሆነው ባይገኙም፣ የአባቶቻቸው አምላክ የሆነውን እግዚአብሔር አምላካቸውን ለመፈለግ ልባቸውን የሚያዘጋጁትን ሁሉ ይቅር በላቸው።”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “የቀድሞ አባቶቻቸው አምላክ እግዚአብሔር ሆይ! እነዚህ ሰዎች ራሳቸውን በሥርዓት ያላነጹ ቢሆኑም እንኳ እነሆ በፍጹም ልባቸው አንተን በማምለክ ላይ ይገኛሉ፤ ስለዚህ በቸርነትህ ይቅር በላቸው!” ሲል ጸለየ፤
Amharic Tigrinya 2011 ካብቲ ህዝቢ ብዙሓት፡ ካብ ኤፍሬምን ምናሴን ይሳኮርን ዛብሎንን ብዙሓት ሰብ፡ ከምቲ ጽሑፍ ዘይኰነ ደኣ ፋስጋ በልዑ እምበር፡ ኣይነጽሁን። ህዝቅያስ ግና፡ እቲ ሕያዋይ እግዚኣብሄር ነቲ ንእግዚኣብሄር ኣምላኽ፡ እቲ ኣምላኽ ኣቦታቱ፡ ኪደልዮም ልቡ ዘቕንዔ ዘበለ ዂሉ፡ ንሱ ኸምቲ ምንጻህ መቕደስ እኳ እንተ ዘይነጽሄ፡ ይቕረ ደኣ ይበለሉ፡ ኢሉ ምእንታኦም ለመነ።