2 Chronicles 30:17 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣብቲ ጉባኤ ዘይተቐደሱ ብዙሓት ነበሩ። ስለዚ ሌዋውያን ንእግዚኣብሄር ኪቕድስዎ፡ ንዘይጸረየ ዘበለ ዅሉ ፋስጋ ምሕራድ ይመሓደሩ ነበሩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በጉ​ባ​ኤ​ውም ያል​ነጹ ብዙ ሰዎች ነበሩ፤ ስለ​ዚ​ህም ሌዋ​ው​ያን ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ራሳ​ቸ​ውን ላላ​ነ​ጹት ሁሉ የፋ​ሲ​ካ​ውን በግ ያር​ዱ​ላ​ቸው ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በጉባኤውም ያልተቀደሱ እጅግ ሰዎች ነበሩ፤ ስለዚህም ሌዋውያን ለእግዚአብሔር ይቀድሱአቸው ዘንድ ንጹሐን ላልሆኑት ሁሉ ፋሲካውን ያርዱላቸው ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በጉባኤውም ያልተቀደሱ እጅግ ሰዎች ነበሩ፤ ስለዚህም ሌዋውያን ለጌታ የተቀደሱ ለማድረግ ንጹሐን ላልሆኑት ሁሉ የፋሲካውን ጠቦት ያርዱላቸው ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄ ሽቁዋ ግዶን ጌይቤና ዳሮ አሳቱ ደኢኖ። ሄዋ ድራዉ፥ ፓስጋ ዶርሳቱዋ መና ጎዳዉ ሹካናዉ ዳንዳይክኖ፤ ሌዋቱ ኡንቱንቱ ኮታን ፓስጋ ዶርሳ ሹኪደ መና ጎዳዉ ሺሼድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) He shiik'uwaa giddon geeyibeenna daro asatuu de'iino. Hewaa diraw, paasigaa dorssatuwaa Med'inaa Godaw shukkanaw danddaykkino; Leewatuu unttunttu kotan Paasigaa dorssaa shukkiide Med'inaa Godaw shiisheeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) He duulata giddon bana geeshshontta daro asati diza gishshas kase diza wogaa mala bana geeshshonttaytassinne bantta yarsho dorsa laaqqa Xoossas shiishshanaas dandayontta ubbatas Paaziga dorsaa Leweti shukkanaas bessees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄ ዱላታ ጊዶን ባና ጌሾንታ ዳሮ ኣሳቲ ዲዛ ጊሻስ ካሴ ዲዛ ዎጋ ማላ ባና ጌሾንታይታሲኔ ባንታ ያርሾ ዶርሳ ላቃ ጾሳስ ሺሻናስ ዳንዳዮንታ ኡባታስ ፓዚጋ ዶርሳ ሌዌቲ ሹካናስ ቤሴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አሳ ግዶፈ ዳሮት ባንታና ጌሽቦና ግሾነ ዶርሳታ ሹኮና መላ ድገትዳ ግሾ ሌወት ኤንታዉ ፓስካ ዶርሳታ ሹክዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Asaa giddofe daroti bantana geeshshiboonna gishonne dorsata shukonna mela digetida gisho Leeweti entaw Paasika dorsata shukidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከጉባኤው መካከል አብዛኛዎቹ ራሳቸውን ያልቀደሱ ስለ ነበሩ፣ ሌዋውያኑ በሥርዐቱ መሠረት ራሳቸውን ላላነጹትና ጠቦቶቻቸውን ለእግዚአብሔር መቀደስ ላልቻሉት ሁሉ የፋሲካውን በጎች ማረድ ነበረባቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከሕዝቡ መካከል ብዙዎቹ ራሳቸውን ያላነጹ ስለ ነበሩ ለፋሲካ የሚሆኑትን የበግ ጠቦቶች ለማረድ አልተፈቀደላቸውም ነበር፤ ስለዚህ ሌዋውያን በእነርሱ ምትክ የበግ ጠቦቶቹን በማረድ ለእግዚአብሔር አቀረቡላቸው፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ካብቶም ህዝቢ ብዙሓት ዘይነፅሁ ነበሩ እሞ፥ እቶም ሌዋውያን ምእንቲ እቶም ዘይነፅሁ ዅሎም በጊዕ ፋሲካ ሓሪዶም ንእግዚኣብሄር ሰውኡሉ።
Amharic Tigrinya 2011 ኣብታ ማሕበርሲ ብዙሓት ዘይተቐደሱ ነበሩ እሞ፡ እቶም ሌዋውያን ምእንቲ እቶም ዘይነጽሁ ዂሎም ፋስጋ ሐሪዶም ንእግዚኣብሄር ቀደስዎም።