2 Chronicles 30:1 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ህዝቅያስ ድማ ናብ ብዘሎ እስራኤልን ይሁዳን ለኣኸ፡ ንኤፍሬምን ምናሴን ከኣ ንእግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል ፋስጋ ኬብዕሉ ናብ ቤት እግዚኣብሄር ኣብ የሩሳሌም ኪመጹ ደብዳበታት ጽሒፉሎም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ለእስራኤልም አምላክ ለእግዚአብሔር ፋሲካ ያደርጉ ዘንድ ወደ እግዚአብሔር ቤት ወደ ኢየሩሳሌም እንዲመጡ ሕዝቅያስ ወደ እስራኤልና ወደ ይሁዳ ሁሉ ላከ፤ ደግሞም ወደ ኤፍሬምና ወደ ምናሴ ደብዳቤዎችን ጻፈ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለእስራኤልም አምላክ ለእግዚአብሔር ፋሲካ ያደርጉ ዘንድ ወደ እግዚአብሔር ቤት ወደ ኢየሩሳሌም እንዲመጡ ሕዝቅያስ ወደ እስራኤልና ወደ ይሁዳ ሁሉ ላከ፥ ደግሞም ወደ ኤፍሬምና ወደ ምናሴ ደብዳቤ ጻፈ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ለእስራኤልም አምላክ ለጌታ ፋሲካን ለማክበር ወደ ጌታ ቤት ወደ ኢየሩሳሌም እንዲመጡ ሕዝቅያስ ወደ እስራኤልና ወደ ይሁዳ ሁሉ ላከ፥ ደግሞም ወደ ኤፍሬምና ወደ ምናሴ ደብዳቤ ጻፈ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳ እስራኤልያ ጾሳ ፓስጋ ባላ ቦንቻናዉ፥ የሩሳላመን ደእያ መና ጎዳ ጌሻ ጎልያ እስራኤልያ አሳይ ኡባይነ ይሁዳ አሳይ ኡባይ ያናዳን ህዝቂያሰ ኪቴዳ፤ ቃይ ኤፍሬማ አሳዉነ ምናሰ አሳዉ ዳብዳቢያ ጻፌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'inaa Godaa Israa'eeliyaa S'oossaa Paasigaa Baalaa bonchchanaw, Yerusaalamen de'iyaa Med'inaa Godaa Geeshsha Golliyaa Israa'eeliyaa Asay ubbaynne Yihudaa Asay ubbay yaanaadan Hizk'k'iyaase kiitteedda; k'ay Efireema asawunne Minaase asaw dabddaabbiyaa s'aafeedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAA Isra7eele Xoossaa Paaziga ba7aale bonchchanaas Isra7eele asay ubbaynne Yuhuda asay ubbay Yerusalaamen de7iza Xoossa Keeth yaana mala Hizqiyaasi kiittides; qasse Efreeme asaassinne Minaase asaas dabdaabbe xaafides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳ ኢስራኤሌ ጾሳ ፓዚጋ ባኣሌ ቦንቻናስ ኢስራኤሌ ኣሳይ ኡባይኔ ዩሁዳ ኣሳይ ኡባይ ዬሩሳላሜን ዴኢዛ ጾሳ ኬ ያና ማላ ሂዝቂያሲ ኪቲዴስ፤ ቃሴ ኤፍሬሜ ኣሳሲኔ ሚናሴ ኣሳስ ዳብዳቤ ጻፊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ህዝቅያስ ጎዳ እስራኤለ ፆሳ ፓስካ ባኣለ ቦንቻናዉ የሩሳላመን ደእያ ፆሳ ኬ እስራኤለ አሳይነ ይሁዳ አሳይ ያና መላ ኪትስ። ቃስ፥ ኤፍሬማ አሳስነ ምናሰ አሳስ ዳብዳበ ፃፍስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hizqiyaasi Godaa Isra7eele Xoossaa Paasika Ba7aale bonchanaw Yerusalaamen de7iya Xoossa keetha Isra7eele asaynne Yihuda asay yaana mela kiittis. Qassi, Efreema asaasinne Minaase asaas dabdaabe xaafis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሕዝቅያስ የእስራኤልን አምላክ የእግዚአብሔርን ፋሲካ ለማክበር በኢየሩሳሌም ወዳለው ወደ እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ እንዲመጡ፣ ለመላው እስራኤልና ለይሁዳ መልእክት ላከ፤ ለኤፍሬምና ለምናሴም ደብዳቤ ጻፈ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ራሳቸውን ያነጹ በቂ ካህናት ስላልነበሩና በኢየሩሳሌም ብዙ ሕዝብ ስላልተሰበሰበ፥ ሕዝቡ የፋሲካን በዓል እንደ ተለመደው በመጀመሪያው ወር ሊያከብር አልቻለም፤ ስለዚህ ንጉሥ ሕዝቅያስ፥ ባለሟሎቹ የሆኑት ባለሥልጣኖችና የኢየሩሳሌም ሕዝብ የፋሲካ በዓል በሁለተኛው ወር እንዲከበር ተስማምተው ወሰኑ፤ በዚህ መሠረት ንጉሡ ለመላው የእስራኤልና የይሁዳ እንዲሁም የኤፍሬምና የምናሴ ሕዝብ ለእስራኤል አምላክ ለእግዚአብሔር ክብር በፋሲካ በዓል ተካፋዮች ይሆኑ ዘንድ በኢየሩሳሌም ወደሚገኘው ቤተ መቅደስ እንዲመጡ የጥሪ ደብዳቤ ላከላቸው፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሕዝቅያስ ናብ ቤት እግዚኣብሄር ናብ ኢየሩሳሌም ክመፁ እሞ ንእግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል ፋሲካ ኸብዕሉ ኢሉ፥ ናብ ኵሉ ህዝቢ እስራኤልን ይሁዳን ለኣኸ፤ ናብ ኤፍሬምን ምናሴን ከዓ መልእኽቲ ፀሓፈ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ህዝቅያስ ድማ ናብ ቤት እግዚኣብሄር ናብ የሩሳሌም ኪመጹ እሞ ንእግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል ፋስጋ ኼብዕሉ ኢሉ፡ ናብ ብዘሎ እስራኤልን ይሁዳን ለኣኸ፡ ናብ ኤፍሬምን ምናሴን ከኣ ደብዳበ ጸሐፈ። |