2 Chronicles 29:32 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቲ ኣኼባ ዘምጽኦ ዚሓርር መስዋእቲ ቍጽሪ ድማ ስሳ ብዕራይን ሚእቲ ድዑልን ክልተ ሚእቲ ገንሸልን ነበረ። እዚ ዅሉ ንእግዚኣብሄር ዚሓርር መስዋእቲ ነበረ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ጉባኤውም ያመጡት የሚቃጠል መሥዋዕት ቍጥር ሰባ ወይፈን፥ መቶም አውራ በጎች፥ ሁለት መቶም የበግ ጠቦቶች ነበረ፤ ይህ ሁሉ ለእግዚአብሔር የሚቃጠል መሥዋዕት ነበረ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ጉባኤውም ያመጡት የሚቃጠል መሥዋዕት ቍጥር ሰባ ወይፈን፥ መቶም አውራ በጎች፥ ሁለት መቶም የበግ ጠቦቶች ነበረ፤ ይህ ሁሉ ለእግዚአብሔር የሚቃጠል መሥዋዕት ነበረ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጉባኤውም ያመጡት የሚቃጠል መሥዋዕት ቍጥር ሰባ በሬዎች፥ መቶም አውራ በጎች፥ ሁለት መቶም የበግ ጠቦቶች ነበረ፤ ይህ ሁሉ ለጌታ የሚቃጠል መሥዋዕት ነበረ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄ ሺቄዳ አሳይ አሄዳ ጹግያ ያርሹዋ ፓይዱ ላፑን ታሙ ኮሩማቱዋ፥ ጼቱ ዶርሳ ኦርገቱዋነ ላኡ ጼቱ ዶርሳ ማራቱዋ፤ ሄዋንቱ ኡባይ መና ጎዳዉ ጹግያ ያርሾቱዋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | He shiik'eedda Asay aheedda s'uuggiyaa yarshshuwaa paydu laappun tammu korumatuwaa, s'eetu dorssaa orggetuwaanne laa"u s'eetu dorssaa maratuwaa; hewanttu ubbay Med'inaa Godaw s'uuggiyaa yarshshotuwaa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | He shiiqida asay ehida xuugettiza yarshoza qooday 70 korma boorata, 100 dharshotanne 200 dharsho laaqqata; heyti ubbay GODAAS xuugetti shiiqiza yarshos imettidayta. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄ ሺቂዳ ኣሳይ ኤሂዳ ጹጌቲዛ ያርሾዛ ቆዳይ 70 ኮርማ ቦራታ፥ 100 ርሾታኔ 200 ርሾ ላቃታ፤ ሄይቲ ኡባይ ጎዳስ ጹጌቲ ሺቂዛ ያርሾስ ኢሜቲዳይታ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄ ሺቅዳ አሳይ ኤህዳ ፁሳ ያርሾ ታይቦይ ላፑን ታሙ ኮርማታ፥ ፄቱ ማራዘታነ ናምኡ ፄቱ ዶርሳ ኡርገታ፤ ሄ ኡባይ ጎዳስ ፁሳ ያርሾ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | He shiiqida asay ehida xuussa yarsho tayboy laapun tammu kormata, xeetu marazetanne nam7u xeetu dorsa urgeta; he ubbay Godaas xuussa yarsho. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ጉባኤውም ያመጣው የሚቃጠለው መሥዋዕት ብዛት ሰባ ወይፈኖች፣ መቶ አውራ በጎችና ሁለት መቶ ተባዕት የበግ ጠቦቶች ናቸው፤ ሁሉም የሚቃጠል መሥዋዕት ሆነው ለእግዚአብሔር የሚቀርቡ ነበሩ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በዚህ ዐይነት ሕዝቡ ለእግዚአብሔር የሚቃጠል መሥዋዕት ሆነው እንዲቀርቡ ያመጡአቸው እንስሶች ብዛት ሰባ ኰርማዎች፥ አንድ መቶ የበግ አውራዎችና ሁለት መቶ የበግ ጠቦቶች ነበሩ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቲ ህዝቢ ድማ ንእግዚኣብሄር ዝቃፀል መስዋእቲ ዝኾኑ ሰብዓ ዝራብዓት፥ ሚእቲ ማጓሉ፥ ክልተ ሚእቲ ጡበታት ኣባጊዕ ኣምፅአ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ቊጽሪ እቲ ማሕበር ዘምጽኦ ዚሐርር መስዋእቲ ኸኣ ሰብዓ ብዕራይ፡ ሚእቲ ድዑል፡ ክልተ ሚእቲ ገንሸል እዩ፡ እዚ ዂሉ ንእግዚኣብሄር ዚሐርር መስዋእቲ እዩ ዝነበረ። |