2 Chronicles 28:12 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ካብ ሹማምንቲ ደቂ ኤፍሬም ድማ፡ ኣዛርያ ወዲ ዮሃንን፡ በረክያ ወዲ መሺለሞትን ጅሽቅያ ወዲ ሻሉምን ኣማሳ ወዲ ሃድላይን ምስቶም ካብ ውግእ ዝወጹ ተንስኡ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ደግሞም ከኤፍሬም ልጆች አለቆች የአናን ልጅ ዓዛርያስ፥ የመስለሞት ልጅ በራክያ፥ የሳሎም ልጅ ሕዝቅያስ፥ የአዳሊ ልጅ አማስያ ከሰልፍ የተመለሱትን ተቃወሙአቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ደግሞም ከኤፍሬም ልጆች አለቆች የዮሐናን ልጅ ዓዛርያስ፥ የምሺሌሞትም ልጅ በራክያ፥ የሰሎምም ልጅ ይሒዝቅያ፥ የሐድላይም ልጅ ዓሜሳይ ከሰልፍ በተመለሱት ላይ ተቃወሙአቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ደግሞም ከኤፍሬም ልጆች አለቆች የዮሐናን ልጅ ዓዛርያስ፥ የምሺሌሞትም ልጅ በራክያ፥ የሰሎምም ልጅ ይሒዝቅያ፥ የሐድላይም ልጅ ዓሜሳይ ከጦርነት በተመለሱት ላይ ተቃወሙአቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉይያን፥ ኤፍሬማ ዛራቱዋ ካፓቱዋፐ ኦይዳቱ፥ ዮሀናና ናአይ አዛርያስ፥ ማሽለሞታ ናአይ በረኪ፥ ሻሉማ ናአይ ይህዝቀነ ሀድላያ ናአይ አማስ ኦላፐ ስሜዳዋንቱ ቦላ ደንዴድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyyiyaan, Efireema zaratuwaa kaappatuwaappe oyddatuu, Yohanaana na'ay Azaariyaasi, Mashilemoota na'ay Berekii, Shaaluuma na'ay Yihizk'k'enne Hadilaaya na'ay Amaasi olaappe simmeeddawanttu bolla denddeeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye Efreeme zareta halaqatappe oyddati, Yihohanaane naa Azaariyaasi, Mashilemite naa Baraakayey, Shaloome naa Hizqiyaasanne Hadilaye naa Amasi olappe simmidayta bolla dendida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳፌ ጉዬ ኤፍሬሜ ዛሬታ ሃላቃታፔ ኦይዳቲ፥ ዪሆሃናኔ ና ኣዛሪያሲ፥ ማሺሌሚቴ ና ባራካዬይ፥ ሻሎሜ ና ሂዝቂያሳኔ ሃዲላዬ ና ኣማሲ ኦላፔ ሲሚዳይታ ቦላ ዴንዲዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳፈ ጉየ፥ ኤፍሬማ ኮቻ ሀላቃታፐ ዮሃናና ናአይ አዛርያስ፥ ማሽልሞታ ናአይ ባራክ፥ ሳሎማ ናአይ ይዝቃነ ሀድላያ ናአይ አማስ ኦላፐ ስምዳይሳታ ቦላ ደንድዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye, Efreema kochaa halaqatape Yohaanana na7ay Azaariyasi, Mashilmoota na7ay Baraki, Salooma na7ay Yiziqanne Hadilaya na7ay Amaasi olape simmidaysata bolla dendidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚያም ከኤፍሬም መሪዎች ጥቂቶቹ የዮሐናን ልጅ ዓዛርያስ፣ የምሺሌሞት ልጅ በራክያ፣ የሰሎም ልጅ ይሒዝቅያ፣ የሐድላይ ልጅ ዓሜሳይ ከጦርነቱ የተመለሱትን በመቃወም፣ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እንዲሁም የይሆሐናን ልጅ ዐዛርያስ፥ የመሺሌሞት ልጅ ቤሬክያ፥ የሻሉም ልጅ የይሒዝቂያና የሐድላይ ልጅ ዐማሣ የተባሉት አራት የታወቁ የኤፍሬም ግዛት መሪዎች የሠራዊቱን ድርጊት ተቃወሙ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሽዑ ሓድሓደ ኻብቶም መራሕቲ ደቂ እስራኤል፥ ኣዛርያስ ወዲ ዮሓናን በራክያ ወዲ መሺሌሞትን ይሒዝቅያ ወዲ ሰሎምን ዓሜሳይ ወዲ ሓድላይም ተሲኦም ንተግባር እቲ ሰራዊት ተቓወምዎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሽዑ ገለኻብቶም ሓላቑ ደቂ ኤፍሬም፡ ዓዛርያ ወዲ ዮሓናን በረክያ ወዲ መሺለሞትን ይሒዝቅያ ወዲ ሻሉምን ዓማሳ ወዲ ሓድላይን ኣብቶም ካብ ውግእ ዝመጹ ተንስኡ፡ |