2 Chronicles 28:10 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሕጂ ድማ ኣብ መንጎ ደቂ ይሁዳን የሩሳሌምን ከም ባሮትን ኣዋልድን ኮይንኩም ክትጸንሑ ሓሲብኩም ኣለኹም። ግናኸ ካባኻትኩምዶ ኣብ ማእከልኩም ኣብ ልዕሊ እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ሓጢኣት የልቦን፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አሁ​ንም የይ​ሁ​ዳ​ንና የኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌ​ምን ልጆች ባሪ​ያ​ዎች አድ​ር​ገን እን​ግዛ ትላ​ላ​ችሁ፤ የፈ​ጣ​ሪ​ያ​ችሁ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ምስ​ክር የም​ሆን እኔም ከእ​ና​ንተ ጋር ያለሁ አይ​ደ​ለ​ምን?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አሁንም የይሁዳንና የኢየሩሳሌም ልጆች ባሪያዎች ሆነው ይገዙላችሁ ዘንድ ታስባላችሁ፤ ነገር ግን አምላካችሁን እግዚአብሔርን የበደላችሁት በደል በእናንተ ዘንድ የለምን?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አሁንም የይሁዳና የኢየሩሳሌም ልጆች ባርያዎች ሆነው እንዲገዙላችሁ ታስባላችሁ፤ ነገር ግን አምላካችሁን ጌታን የበደላችሁት በደል በእናንተ ዘንድ የለምን?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሀእካ ይሁዳ አሳይነ የሩሳላመ አሳይ ህንተንቶ ማጫነ አቱማ አይልያ ግዲደ፥ ሞደታናዳን ቆፒታ። ህንተካ ኡንቱንቱዋዳን ሀኒደ፥ መና ጎዳ ህንተንቱ ጾሳ ናቄድታ ግድክቴ?
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Ha"ikka Yihudaa asaynne Yerusaalame Asay hinttenttoo mac'c'anne attuma ayiliyaa gidiide, moodetanaadan k'oppiita. Hinttekka unttunttuwaadan haniide, Med'inaa Godaa hinttenttu S'oossaa naak'k'eeddita gidikkitee?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Ha7ikka Yuhuda asaynne Yerusalaame asay inttes maccanne attuma aylle gididi haarettana mala qoppeeta; intteka istta mala hanidi GODAA intte Xoossa toochchibeekketii?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሃኢካ ዩሁዳ ኣሳይኔ ዬሩሳላሜ ኣሳይ ኢንቴስ ማጫኔ ኣቱማ ኣይሌ ጊዲዲ ሃሬታና ማላ ቆፔታ፤ ኢንቴካ ኢስታ ማላ ሃኒዲ ጎዳ ኢንቴ ጾሳ ቶቺቤኬቲ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄስ ግዶና እፅን ይሁዳነ የሩሳላመ ማጫነ አድያ ህንተ አይለ ኦናዉ ቆፔታ። ያትን፥ ህንተ ኤንታዳ ሀንድ ጎዳ፥ ህንተ ፆሳ ቦላ ናጋራ ኦደታ ግደከቲ?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessi gidonna ixin Yihudanne Yerusalaame maccanne addiya hinte aylle oothanaw qopeeta. Yaatin, hinte entada hanidi Godaa, hinte Xoossaa bolla nagara oothideta gideketii?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) አሁንም የይሁዳንና የኢየሩሳሌምን ወንዶችና ሴቶች፣ ባሪያዎቻችሁ ልታደርጓቸው ትፈልጋላችሁ፤ እናንተስ ብትሆኑ ኀጢአት ሠርታችሁ አምላካችሁን እግዚአብሔርን አልበደላችሁምን?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ይህም አልበቃ ብሎአችሁ የኢየሩሳሌምንና የይሁዳን ወንዶችና ሴቶች በሙሉ የእናንተ ባሪያዎች ልታደርጉአቸው ታስባላችሁ፤ እናንተስ ይህን ስታደርጉ ኃጢአት በመሥራት አምላካችሁን እግዚአብሔርን ማሳዘናችሁ አይደለምን?
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሕዚ ድማ ንህዝቢ ይሁዳን ኢየሩሳሌምን ንኣኻትኩም ባሮትን ኣግራድን ክትገብርዎም ተሓስቡ ኣለኹም። እንሆ ንስኻትኩም፥ ባዕልኻትኩም ንእግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ትብድሉ ኣለኹም።
Amharic Tigrinya 2011 ሕጂ ድማ ነቶም ደቂ ይሁዳን የሩሳሌምን ንኣኻትኩም ባሮትን ኣግራድን ክትገብርዎም ትሐስቡ ኣሎኹም። እምበኣርሲ ንስኻትኩም፡ እወ ባዕልኻትኩም ንእግዚኣብሄር ኣምላኽዶ ትብድሉ ኣየሎኹምን