2 Chronicles 27:5 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ምስ ንጉስ ዓሞናውያን እውን ተዋጊኡ ስዒርዎም። ደቂ ዓሞን ድማ በታ ዓመት እቲኣ ሚእቲ ታለንት ብሩርን ዓሰርተ ሽሕ እኽሊ ስርናይን ዓሰርተ ሽሕ ስገምን ሃብዎ። ደቂ ዓሞን ንኻልኣይ ዓመት ከምኡ እውን ንሳልሳይ ዓመት ብዙሕ ከፊሎምሉ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከአሞንም ልጆች ንጉሥ ጋር ተዋጋ፤ አሸነፋቸውም። በዚያም ዓመት የአሞን ልጆች መቶ መክሊት ብር፥ ዐሥር ሺህም የቆሮስ መስፈሪያ ስንዴ፥ ዐሥር ሺህም የቆሮስ መስፈሪያ ገብስ ግብር ሰጡት። እንዲሁም ደግሞ የአሞን ልጆችና ንጉሣቸው በመጀመሪያው፥ በሁለተኛውና በሦስተኛው ዓመት ሰጡት። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከአሞንም ልጆች ንጉሥ ጋር ተዋጋ አሸነፋቸውም። በዚያም ዓመት የአሞን ልጆች መቶ መክሊት ብር፥ አሥር ሺህም የቆሬስ መስፈሪያ ስንዴ፥ አሥር ሺህም የቆሬስ መሥፈሪያ ገብስ ሰጡት። እንዲሁም ደግሞ የአሞን ልጆች በሁለተኛውና በሦስተኛው ዓመት ሰጡት። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከአሞንም ልጆች ንጉሥ ጋር ተዋጋ አሸነፋአቸውም። በዚያም ዓመት የአሞን ልጆች መቶ መክሊት ብር፥ ዐሥር ሺህም የቆሬስ መስፈሪያ ስንዴ፥ ዐሥር ሺህም የቆሬስ መስፈሪያ ገብስ ሰጡት። እንዲሁም ደግሞ የአሞን ልጆች በሁለተኛውና በሦስተኛው ዓመት ተመሳሳ መጠን ያለውን ግብር ገበሩለት። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ዮኣታመ አሞና ካትያና ኦለቲደ ጾኔዳ። አሞናቱ ሄ ላይ ሄዙ ሻአነ ኦይዱ ጼቱ ኪሎ ግራመ ዴጽያ ብራ፥ ታሙ ሻአ ኮንታለ ግድያ ዛርጋነ ታሙ ሻአ ኮንታለ ግድያ ባንጋ አዉ ጊሬድኖ። አሞናቱ ላኤን ላይይነ ሄዘን ላይን ሄዋዳንካ አሂደ፥ አዉ ጊሬድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Yo'aataame Amoona kaatiyaanna olettiide s'ooneedda. Amoonatuu he laytsi heezzu sha"anne oyddu s'eetu kiilo giraame dees'iyaa biraa, tammu sha"a konttaale gidiyaa zarggaanne tammu sha"a konttaale gidiyaa banggaa aw giireeddino. Amoonatuu laa'entso laytsaynne heezzentso laytsan hewaaddankka ahiidde, aw giireeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Iyo7aatamey Amoone kawora olettidi xoonides; Amooneti he layththi 3,400 kilo giraame deexxiza bira, 10,000 konttaale gidiza gisttenne 10,000 konttaale gidiza bangga izas giirida. Amooneti nam7anththo layththinne heedzdzanththo layththi hessaththoka ehidi izas giirida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢዮኣታሜይ ኣሞኔ ካዎራ ኦሌቲዲ ጾኒዴስ፤ ኣሞኔቲ ሄ ላይ 3,400 ኪሎ ጊራሜ ዴጺዛ ቢራ፥ 10,000 ኮንታሌ ጊዲዛ ጊስቴኔ 10,000 ኮንታሌ ጊዲዛ ባንጋ ኢዛስ ጊሪዳ። ኣሞኔቲ ናምኣን ላይኔ ሄን ላይ ሄሳካ ኤሂዲ ኢዛስ ጊሪዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እዮአታም አሞነ ካዉዋራ ኦለትድ ፆንስ። አሞነት ሄ ላይ ሄ ሙኩሉነ ኦይዱ ፄቱ ክሎ ግራመ ብራ፥ ታሙ ሙኩሉ ኩንታለ ግድያ ግስተነ ታሙ ሙኩሉ ኩንታለ ግድያ ባንጋ እያዉ ጊርዶሶና። አሞነት ናምአን ላይነ ሄን ላይ ሄሳዳ እያዉ ጊርዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Iyo7atami Amoone kawuwara oletidi xoonis. Amooneti he laythi heedzu mukulunne oyddu xeetu kilo giraame bira, tammu mukulu kuntaale gidiya gistenne tammu mukulu kuntaale gidiya banga iyaw giiridosona. Amooneti nam7antho laythinne heedzantho laythi hessada iyaw giiridosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ኢዮአታም የአሞናውያንን ንጉሥ ወግቶ ድል አደረጋቸው። በዚያ ዓመትም አሞናውያን አንድ መቶ መክሊት ጥሬ ብር፣ ዐሥር ሺሕ ቆሮስ ስንዴና ዐሥር ሺሕ ቆሮስ ገብስ ገበሩለት። አሞናውያን በሁለተኛውና በሦስተኛው ዓመት ይህንኑ ግብር አመጡለት። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በዐሞን ንጉሥና በሠራዊቱ ላይ ጦርነት ከፍቶ ድል አድርጎአቸው ነበር፤ ዐሞናውያንንም በየዓመቱ ለሦስት ዓመት በተከታታይ ሦስት ሺህ አራት መቶ ኪሎ የሚመዝን ብር፥ አንድ ሚሊዮን ኪሎ የሚመዝን ስንዴና እንዲሁም አንድ ሚሊዮን ኪሎ የሚመዝን ገብስ እንዲገብሩለት አስገደዳቸው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ምስ ንጉስ ደቂ ኣሞን ተዋጊኡ ሰዓሮም እሞ፥ ኣብታ ዓመት ሰለስተ ሽሕን ኣርባዕተ ሚእትን ኪሎ ግራም ብሩርን ሽሕ ቶን ስርናይን ሽሕ ቶን ስገምን ሃብዎ። እቶም ደቂ ኣሞን፥ በታ ኻልአይትን ሳልሰይትን ዓመት ከዓ ኽንድኡ ሃብዎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንሱ ኸኣ ምስ ንጉስ ደቂ ዓሞን ተዋጊኡ ሰዐሮም እሞ፡ በታ ዓመት እቲኣ እቶም ደቂ ዓሞን ሚእቲ ታለንት ብሩርን ዓሰርተ ሽሕ ቆሮስ ስርናይን ዓሰርተ ሽሕ ቆሮስ ስገምን ሀብዎ። እቶም ደቂ ዓሞን በታ ኻልኣይትን ሳልሰይትን ዓመት ከኣ ከክንድዚ ሀብዎ። |