2 Chronicles 26:18 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንንጉስ ዑዝያ ድማ ተቓወምዎ እሞ፡ ዑዝያ፡ ነቶም ዕጣን ንምንዳድ ዝተቐደሱ ካህናት ደቂ ኣሮን እምበር፡ ንእግዚኣብሄር ምዕጣን ናትካ ኣይኰነን። በዲልካ ኢኻ እሞ፤ ንኽብሪ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከኣ ኣይኪኸውንን እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ንጉ​ሡ​ንም ዖዝ​ያ​ንን እየ​ተ​ቃ​ወሙ፥ “ዖዝ​ያን ሆይ፥ ዕጣን ማጠን ለተ​ቀ​ደ​ሱት ለአ​ሮን ልጆች ለካ​ህ​ናቱ ነው እንጂ ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ታጥን ዘንድ ለአ​ንተ አይ​ገ​ባ​ህም፤ ከእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ርቀ​ሃ​ልና ከመ​ቅ​ደሱ ውጣ፤ ይህም በአ​ም​ላክ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ዘንድ ለአ​ንተ ክብር አይ​ሆ​ን​ህም” አሉት።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ንጉሡንም ዖዝያንን እየተቃወሙ። ዖዝያን ሆይ፥ ዕጣን ማጠን የተቀደሱት የአሮን ልጆች የካህናቱ ሹመት ነው እንጂ ለእግዚአብሔር ታጥን ዘንድ ለአንተ አይገባህም፤ በድለሃልና ከመቅደሱ ውጣ፤ ከአምላክህም ከእግዚአብሔር ዘንድ ክብር አይሆንልህም አሉት።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ንጉሡንም ዖዝያንን እየተቃወሙ እንዲህ አሉት፦ “ዖዝያን ሆይ! ዕጣን ማጠን የተቀደሱት የአሮን ልጆች የካህናቱ ሹመት ነው እንጂ ለጌታ እንድታጥን ለአንተ አይገባህም፤ በድለሃልና ከመቅደሱ ውጣ፤ ከአምላክህም ከጌታ ዘንድ ክብር አያስገኝልህም።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ቄሳቱ ካትያ ኦዝያና ተኢደ፥ “ኦዝያና፥ ኔን መና ጎዳዉ እጻና ጩዋያናዉ በሳካ። እጻና ጩዋይያዌ በስያዌ፥ እጻና ጩዋያናዉ ጌይ ኡቴዳ፥ አሮና ዘረ ግድያ ቄሳቱዋ ጻላላሳ። ሀ ጌሻ ሳኣፐ ከሳ! አያዉ ጎፐ፥ ኔን መታ ኡባ ጎዳ ናቃዳ፤ ኔን አፐ ቦንቾ ደማካ” ያጌድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) K'eesetuu Kaatiyaa Ooziyaana te"iide, «Ooziyaanaa, neeni Med'inaa Godaw is'aanaa c'uwayanaw bessakka. Is'aanaa c'uwayiyaawe bessiyaawe, is'aanaa c'uwayanaw geeyi utteedda, Aaroona zeretsaa gidiyaa k'eesatuwaa s'alalaassa. Ha Geeshsha Sa'aappe kesa! Ayaw gooppe, neeni Med'etaa Ubbaa Godaa naak'aadda; neeni aappe bonchcho demmakka» yaageeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Isttika izara qonccen eqettishe, «Ooziya! GODAAS exaane cuwaseththi dummatida Aaroone zereththatas attiin nees bessenna; neni Xoossa qohida gishshas Xoossa Keeththafe keza! GODAA achchafe hayssi nees bonchcho ehenna» gida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስቲካ ኢዛራ ቆንጬን ኤቄቲሼ፥ «ኦዚያ! ጎዳስ ኤጻኔ ጩዋሴ ዱማቲዳ ኣሮኔ ዜሬታስ ኣቲን ኔስ ቤሴና፤ ኔኒ ጾሳ ቆሂዳ ጊሻስ ጾሳ ኬፌ ኬዛ! ጎዳ ኣቻፌ ሃይሲ ኔስ ቦንቾ ኤሄና» ጊዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ካህነት እያኮ፥ “ኦዝያና፥ ኔኒ ጎዳስ እፃነ ጩይሳናዉ በሳካ። እፃነ ጩይሳናዉ በሰይ፥ ጌይድ ደእያ አሮና ኮቸ ግድዳ ካህነት ፃላላ። ሀ ጌሻ በሳፈ ከያ! ኔኒ ጎዳ ፆሳ ቦላ ናጋራ ኦዳሳ፤ ኔኒ እያፐ ቦንቾ ደማካ” ያግዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Kahineti iyako, “Ooziyana, neeni Godaas ixaane cuyisanaw bessaaka. Ixaane cuyisanaw bessey, geeyidi de7iya Aarona koche gidida kahineti xalaala. Ha geeshsha bessaafe keya! Neeni Godaa Xoossa bolla nagara oothadasa; neeni iyape boncho demmaka” yaagidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እነርሱም ፊት ለፊት በመጋፈጥ፣ “ዖዝያን ሆይ፤ ለእግዚአብሔር ማጠን ለተለዩትና የአሮን ዘሮች ለሆኑት ለካህናቱ እንጂ ለአንተ የተገባ አይደለም፤ እግዚአብሔርን በድለሃልና ከመቅደሱ ውጣ፤ ከእግዚአብሔር አምላክ ዘንድም ክብር አይሆንልህምና” አሉት።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እንዲህም አሉት፦ “ዖዝያ ሆይ! አንተ ለእግዚአብሔር ዕጣን ታጥን ዘንድ አይገባህም፤ ይህን ለማድረግ የተመደቡት ለእግዚአብሔር የተለዩት የአሮን ልጆች የሆኑት ካህናት ብቻ ናቸው፤ ስለዚህ ከዚህ ከተቀደሰው ስፍራ ውጣ፥ እግዚአብሔር አምላክን አሳዝነሃል፤ ይህም ከእግዚአብሔር ዘንድ ክብርን የሚያስገኝልህ ድርጊት አይደለም።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንሳቶም ንንጉስ ዖዝያን ተቓወምዎ፤ “ኦ ዖዝያን፥ ንእግዚኣብሄር ዕጣን ምዕጣን ናይቶም ክዓጥኑ ዝተቐደሱ ኻህናት ደቂ ኣሮን እዩ እምበር ናትካ ኣይኮነን። በዲልካ ኢኻሞ፥ እዙይ ድማ ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ኣየኽብረካን እዩ እሞ፥ ካብ ቤተ መቕደስ ውፃእ” በልዎ።
Amharic Tigrinya 2011 ንሳቶም ንንጉስ ዑዝያ ተቓወምዎ፡ ከምዚ ኢሎም ከኣ ተዛረብዎ፡ ዎ ዑዝያ፡ ንእግዚኣብሄር ዕጣን ምዕጣንሲ ናይቶም ኪዐጥኑ እተቐደሱ ኻህናት ደቂ ኣሮን እዩ እምበር፡ ናትካ ኣይኰነን። በዲልካ፡ እዚ ኸኣ ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ኣይኬኽብረካን እዩ እሞ፡ ካብ ቤት መቅደስ ውጻእ።