2 Chronicles 26:13 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣብ ትሕቲ ኢዶም ድማ ሰለስተ ሚእትን ሾብዓተ ሽሕን ሓሙሽተ ሚእትን ዝዀነ ሰራዊት ነበሩ፣ ንጉስ ኣንጻር ጸላኢ ንምሕጋዝ ድማ ብዓቢ ሓይሊ ይዋግኡ ነበሩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከእ​ነ​ር​ሱም ጋር ወደ ሰልፍ የሚ​ወጡ ሦስት መቶ ሰባት ሺህ አም​ስት መቶ ሠራ​ዊት ነበሩ፤ እነ​ዚ​ህም ንጉ​ሡን በጠ​ላቱ ላይ የሚ​ያ​ግዙ፥ በታ​ላቅ ኀይል ወደ ሰልፍ የሚ​ወጡ ጽኑ​ዓን ነበሩ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ንጉሡንም በጠላቱ ላይ ያግዝ ዘንድ፥ በታላቅ ኃይል ወደ ሰልፍ የሚወጣ፥ ከእጃቸው በታች የነበረ ሠራዊት ሦስት መቶ ሰባት ሺህ አምስት መቶ ነበረ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ንጉሡንም በጠላቱ ላይ እንዲያግዝ፥ በታላቅ ኃይል ወደ ጦርነት የሚወጣ፥ በትእዛዛቸው ሥር የነበረ ሠራዊት ሦስት መቶ ሰባት ሺህ አምስት መቶ ነበረ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ካትያ ሞርከቱዋና ኦለቲደ፥ ባረንቱ ኩመን ዎልቃን ካትያ ማዳናዉ ከስያ ሄዙ ጼታነ ላፑን ሻአነ እቼሹ ጼቱ ኦላንቻቱ ኡንቱንቱ ኩሽያን ደኢኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Kaatiyaa morkkatuwaanna olettiide, barenttu kumentsaa wolk'k'an kaatiyaa maaddanaw kesiyaa heezzu s'eetanne laappun sha"anne ichcheshu s'eetu olanchchatuu unttunttu kushiyan de'iino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Kawo morkketara olettidi bantta kumeththa wolqqan kawo maaddanaas keziza 307,500 olanchchati istta kushen deettes.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ካዎ ሞርኬታራ ኦሌቲዲ ባንታ ኩሜ ዎልቃን ካዎ ማዳናስ ኬዚዛ 307,500 ኦላንቻቲ ኢስታ ኩሼን ዴቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ካዋ ሞርከታራ ኦለትድ፥ ባንታ ኩመ ዎልቃን ካዋ ማዳናዉ ከይያ ሄ ፄታነ ላፑን ሙኩሉነ እቻሹ ፄቱ ኦላንቾት ኤንታ ጋርሳን ደኦሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Kawa morketara oletidi, banta kumetha wolqan kawa maaddanaw keyiya heedzu xeetanne laapun mukulunne ichashu xeetu olanchoti enta garsan de7oosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በእነዚህም የሚመራ ሦስት መቶ ሰባት ሺሕ አምስት መቶ ሰው ያለው ሰራዊት አለ፤ ይህም ንጉሡ በጠላቶቹ ላይ በሚያደርገው ዘመቻ ለመሰለፍ የሚበቃ ጠንካራ ኀይል ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በእነርሱም ሥልጣን ሥር የንጉሡን ጠላቶች ለመመከት በቂ ችሎታ ያላቸው ሦስት መቶ ሰባት ሺህ አምስት መቶ ጀግኖች ወታደሮች ነበሩ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንጉስ ድማ ብኣኣቶም ዝምራሕ፥ ንፀላኢ ንምውጋእ ዝሕግዞ፥ ብሰለስተ ሚእትን ሸውዓተ ሽሕን ሓሙሽተ ሚእትን ሓሻኽር ዝቖመ ሓያልን ጅግናን ሰራዊት ነበሮ።
Amharic Tigrinya 2011 ኣብ ትሕቲ ኢዶም ድማ ንጉስ፡ ንጸላኢ ንምውጋእ ዚሕግዞ፡ ሰለስተ ሚእትን ሾብዓተ ሽሕን ሓሙሽተ ሚእትን ሓያልን ጅግናን ዝዀነ ሰራዊት ነበሮ።