2 Chronicles 25:7 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሓደ ናይ ኣምላኽ ሰብ ግና ናብኡ መጺኡ ከምዚ በሎ፦ ዎ ንጉስ፡ ሰራዊት እስራኤል ምሳኻ ኣይትፍቀድ። እግዚኣብሄር ምስ እስራኤል ማለት ምስ ኵሎም ደቂ ኤፍሬም ኣይኰነን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | አንድ የእግዚአብሔር ሰው ግን ወደ እርሱ መጥቶ፥ “ንጉሥ ሆይ፥ እግዚአብሔር ከእስራኤልና ከኤፍሬም ልጆች ሁሉ ጋር አይደለምና የእስራኤል ጭፍራ ከአንተ ጋር አይውጣ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | አንድ የእግዚአብሔር ሰው ግን ወደ እርሱ መጥቶ። ንጉሥ ሆይ፥ እግዚአብሔር ከእስራኤልና ከኤፍሬም ልጆች ጋር አይደለምና የእስራኤል ጭፍራ ከአንተ ጋር አይውጣ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | አንድ የእግዚአብሔር ሰው ግን ወደ እርሱ መጥቶ እንዲህ አለው፦ “ንጉሥ ሆይ! ጌታ ከእስራኤልና ከኤፍሬም ልጆች ጋር አይደለምና የእስራኤል ሠራዊት ከአንተ ጋር አይውጣ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሽን ጾሳ አሳ ጌተትያ እት ብታኒ አመስያሳኮ ዪደ፥ “ካትያዉ፥ መና ጎዳይ እስራኤልያናነ ኤፍሬማ አሳና ባዋ ድራዉ፥ እስራኤልያ ኦላንቻቱ ኔናና ቦፕኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Shin S'oossaa asaa geetettiyaa itti bitanii Amesiyaasakko yiide, «Kaatiyaw, Med'inaa Goday Israa'eeliyaananne Efireema asaana baawa diraw, Israa'eeliyaa olanchchatuu neenana booppino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Gido attiin Xoossaa as issoy Amasiyaasekko yiidi «Kawoo! GODAY Isra7eeleranne Efreeme asaara dontta gishshas Isra7eele olanchchati nenara olas booppetto. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጊዶ ኣቲን ጾሳ ኣስ ኢሶይ ኣማሲያሴኮ ዪዲ «ካዎ! ጎዳይ ኢስራኤሌራኔ ኤፍሬሜ ኣሳራ ዶንታ ጊሻስ ኢስራኤሌ ኦላንቻቲ ኔናራ ኦላስ ቦፔቶ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሽን እስ ፆሳ አስ እያኮ ይድ፥ “ካዋዉ፥ ጎዳይ እስራኤለራነ ኤፍሬማራ ዶና ግሾ፥ እስራኤለ ኦላንቾት ኔራ ቦፖ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Shin issi Xoossa asi iyako yidi, “Kawaw, Goday Isra7eeleranne Efreemara doonna gisho, Isra7eele olanchoti neera boopo. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ነገር ግን አንድ የእግዚአብሔር ሰው ወደ እርሱ መጥቶ እንዲህ አለው፤ “ንጉሥ ሆይ፤ እግዚአብሔር ከእስራኤልም ሆነ ከማናቸውም የኤፍሬም ሕዝብ ጋር አይደለምና፣ እነዚህ የእስራኤል ወታደሮች ከአንተ ጋር አይዝመቱ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ነገር ግን አንድ ነቢይ ወደ ንጉሥ አሜስያስ መጥቶ “እግዚአብሔር ከኤፍሬምም ሆነ ከማንኛውም የእስራኤል ሕዝብ ጋር ስላልሆነ እነዚህን የእስራኤል ወታደሮች ይዘህ አትዝመት” አለው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሓደ ናይ እግዚኣብሄር ሰብ ግና ናብ ኣሜስያስ መፂኡ፥ “ኦ ንጉስ! እግዚኣብሄር ምስ እስራኤል ኣይኮነን፤ ምስ ኵሎም ደቂ ኤፍሬምውን ኣይኮነን እሞ፥ ሰራዊት እስራኤል ምሳኻ ኣይኺድ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሓደ ናይ ኣምላኽ ሰብ ግና ናብኡ መጺኡ በሎ፡ ዎ ንጉስ፡ እግዚኣብሄር ምስ እስራእሕአል፡ ምስ ብዘለዉ ደቂ ኤፍሬም ኣይኰነን እሞ፡ ሰራዊት እስራኤል ምሳኻ ኣይኺድ። |