2 Chronicles 25:5 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብዘይካዚ፡ ኣማስያ ንይሁዳ ጸዊዑ፡ ከም ኣባይቲ ኣቦታቶም፡ ኣብ ብዘሎ ይሁዳን ብንያምን፡ ሓለቓ ኣሽሓትን ሓለቓ ሚእቲን ገይሩ ሸሞ። ሰባት፡ ናብ ውግእ ክኸዱ ዝኽእሉ፡ ኲናትን ዋልታን ክሕዙ ዝኽእሉ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ንጉሡ አሜ​ስ​ያ​ስም የይ​ሁ​ዳን ሕዝብ ሰበ​ሰበ፤ እንደ እየ​አ​ባ​ቶ​ቻ​ቸ​ውም ቤቶች አቆ​ማ​ቸው፤ በይ​ሁ​ዳና በኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌም ሁሉ የሽህ አለ​ቆ​ች​ንና የመቶ አለ​ቆ​ችን አደ​ረገ፤ ከሃያ ዓመት ጀምሮ ከዚ​ያም በላይ ያሉ​ትን ሁሉ ቈጠረ፤ ለሰ​ል​ፍም የሚ​ወጡ፥ ጋሻና ጦርም የሚ​ይዙ ሦስት መቶ ሺህ የተ​መ​ረጡ ሰዎ​ችን አገኘ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አሜስያስም ይሁዳን ሰበሰበ፥ በእየአባቶቻቸውም ቤቶች ከሺህ አለቆችና ከመቶ አለቆች እጅ በታች አቆማቸው፤ ከሀያ ዓመት ጀመሮ ከዚያም በላይ ያሉትን ይሁዳንና ብንያምን ሁሉ ቈጠረ፥ ለሰልፍም የሚወጡ፥ ጋሻና ጦርም የሚይዙ ሦስት መቶ ሺህ የተመረጡ ሰዎች አገኘ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አሜስያስም ይሁዳን ሰበሰበ፥ በየአባቶቻቸውም ቤቶች ከሺህ አለቆችና ከመቶ አለቆች ሥር እንዲሆኑ አደረገ፤ ዕድሜአቸው ከሀያ ዓመት ጀምሮ ከዚያም በላይ ያሉትን ይሁዳንና ብንያምን ሁሉ ቈጠረ፥ ለጦርነትም የሚወጡ፥ ጋሻና ጦርም የሚይዙ ሦስት መቶ ሺህ የተመረጡ ሰዎች አገኘ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አመስያስ ይሁዳ አሳ ሺሺደ፥ ባረንቱ አዎቱዋ ጎለን ጎለን ሻኣ ካፓቱዋነ ጼቱዋ ካፓቱ ሱንተ ግዶን ዎዳ። እ ላታሙ ላይነ ላታሙ ላይፐ ቦላና ደእያ ይሁዳ ዛራቱዋነ ቢንያማ ዘረ ኡባ ፓይዴዳ፤ ጎንዳልያነ ቶራ ኦይቂደ፥ ኦላዉ ጊጌዳ ሄዙ ጼቱ ሻአ ዶረቴዳ አሳቱዋ ደሜዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Amesiyaasi Yihudaa asaa shiishshiide, barenttu aawotuwaa gollen gollen sha"aa kaappatuwaanne s'eetuwaa kaappatuu suntsatetsaa giddon wotseedda. I laatamu laytsanne laatamu laytsaappe bollanna de'iyaa Yihudaa zaratuwaanne Biiniyaama zeretsaa ubbaa paydeedda; gonddalliyaanne tooraa oyk'k'iide, olaw giigeedda heezzu s'eetu sha"a dooretteedda asatuwaa demmeedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Amasiyaasi Yuhuda asaa shiishshidi bantta aawata keeththan keeththan shaalaqatanne mato halaqata shuumidi kumeththa Yuhuda bollanne Biniyaame bolla woththides; isttas layththay nam7u tammanne hessafe bollara gididayta shiishshidi gondallenne toora oykkidi olettanaas dandayza 300,000 asata demmides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኣማሲያሲ ዩሁዳ ኣሳ ሺሺዲ ባንታ ኣዋታ ኬን ኬን ሻላቃታኔ ማቶ ሃላቃታ ሹሚዲ ኩሜ ዩሁዳ ቦላኔ ቢኒያሜ ቦላ ዎዴስ፤ ኢስታስ ላይይ ናምኡ ታማኔ ሄሳፌ ቦላራ ጊዲዳይታ ሺሺዲ ጎንዳሌኔ ቶራ ኦይኪዲ ኦሌታናስ ዳንዳይዛ 300,000 ኣሳታ ዴሚዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አማስያስ ይሁዳ አሳ ሺሽድ ባንታ አዋታ ኬን ኬን ሻላቃታነ ማቶ ሀላቃታ ሹምስ። እ ላታሙ ላይነ እያፐ ቦላ ግድዳ ይሁዳ ኮቻታነ ብንያመ ኮቻታ ኡባ ታይብድ ጎንዳለነ ቶራ ኦይክድ ኦላስ ጊግዳ ሄ ፄቱ ሙኩሉ ዶረትዳ አሳታ ደምስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Amasiyaasi Yihuda asaa shiishidi banta aawata keethan keethan shaalaqatanne mato halaqata shuumis. I laatamu laythinne iyape bolla gidida Yihuda kochatanne Biniyaame kochata ubbaa taybidi gondallenne toora oykidi olas giigida heedzu xeetu mukulu dooretida asata demmis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) አሜስያስ የይሁዳን ሕዝብ በአንድነት ሰብስቦ፣ እንደየቤተ ሰቡ በሻለቆችና በመቶ አለቆች በመደልደል በመላው ይሁዳና በብንያም መደባቸው። ከዚያም ዕድሜያቸው ሃያና ከሃያ በላይ የሆናቸውን ሰብስቦ፣ ለውትድርና አገልግሎት ብቁ ሆነው ጋሻና ጦር መያዝ የሚችሉ ሦስት መቶ ሺሕ ሰዎች አገኘ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ንጉሥ አሜስያስ የይሁዳና የብንያም ነገዶች የሆኑትን ወንዶች ሁሉ በየጐሣዎቻቸው በቡድን በቡድን በመደልደል በየቡድኑ በሺህ አለቆችና በመቶ አለቆች ሥር መደበ፤ በቡድን የተመደቡትም ሰዎች ዕድሜአቸው ኻያ ዓመት ወይም ከዚያ በላይ የሆኑ ወንዶችን ሁሉ የሚያጠቃልል ሲሆን ብዛታቸውም ሦስት መቶ ሺህ ነበር፤ እነርሱም ለጦርነት የተዘጋጁ፥ በጦርና በጋሻ አያያዝ የሠለጠኑ ምርጥ ወታደሮች ነበሩ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣሜስያስ ንህዝቢ ይሁዳን ብንያምን በብማይ ቤት ኣቦታቶም ኣኪቡ ኣብ ትሕቲ ኣሕሉቕ ሽሕን ኣሕሉቕ ሚእትን ሰርዖም። ካብ ወዲ ዕስራ ዓመት ንላዕሊ ንዘለዉ ቘፀሮም፤ ኲናትን ዋልታን ሒዞም ናብ ውግእ ክወፁ ዝኽእሉ ኸዓ ሰለስተ ሚእቲ ሽሕ ሕሩያት ሰብኡት ረኸበ።
Amharic Tigrinya 2011 ኣማስያ ድማ ንይሁዳ ኣኪቡ በብማይ ቤት ኣቦታቶም ደው ኣበሎም፡ ንብዘላ ይሁዳን ብንያምን መምስ ሓላቑ ሽሕን ሓላቑ ሚእትን ከኣ ሰርዖም። ካብ ወዲ ዕስራ ዓመት ንላዕሊ ንዘለዉ ቘጸሮም፡ ኲናትን ዋልታን ሒዞም ናብ ውግእ ዚወጹ ዘበሉ ኸኣ ሰለስተ ሚእቲ ሽሕ ሕሩያት ሰብኡት ከም ዝዀኑ ረኸቦም።