2 Chronicles 25:2 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ቅኑዕ ነገር ገበረ፣ ብፍጹም ልቢ ግና ኣይኰነን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በእግዚአብሔርም ፊት ቅን ነገርን አደረገ፤ ነገር ግን በፍጹም ልብ አይደለም። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በእግዚአብሔርም ፊት ቅን ነገር አደረገ፥ ነገር ግን በፍጹም ልብ አይደለም። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ፍጹምም ልብ ሳይኖረው አሜስያስ በጌታ ፊት ቅን ነገር አደረገ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | አመስያስ መና ጎዳ ስንን ሱረባ ኦዳ፤ ሽን ኩመን ዎዛናፐ ግደና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Amesiyaasi Med'inaa Godaa sintsan suurebaa ootseedda; shin kumentsaa wozanaappe gidenna. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Amasiyaasi GODAA sinththan suure miish ooththides; gido attiin kumeththa wozinappe gidenna. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኣማሲያሲ ጎዳ ሲንን ሱሬ ሚሽ ኦዴስ፤ ጊዶ ኣቲን ኩሜ ዎዚናፔ ጊዴና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | አማስያስ ጎዳ ስንን ሱረባ ኦስ፤ ግዶሽን፥ ኩመ ዎዛናፐ ግደና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Amasiyaasi Godaa sinthan suureba oothis; gidoshin, kumetha wozanape gidenna. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እርሱም በእግዚአብሔር ፊት መልካም ነገር አደረገ፤ ነገር ግን በፍጹም ልቡ አልነበረም። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | አሜስያስ አብዛኛውን ጊዜ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝ ነገር ያደርግ ነበር፤ ይሁን እንጂ አንዳንድ ጊዜ የሚያደርገውን ነገር በሙሉ ልብ አያደርግም ነበር፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንሱ ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ቅኑዕ ገበረ፤ ግና ብምሉእ ልቡ ኣይኮነን። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንሱ ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ቅኑዕ ገበረ፡ ግናኸ ብምሉእ ልቡ ኣይኰነን። |