2 Chronicles 24:26 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቶም ኣብ ልዕሊኡ ውዲት ዝኣልሙ እዚኣቶም እዮም። ዛባድ ወዲ ሺማት ዓሞናዊ፡ ዮዛባድ ወዲ ዚምሪት ሞኣባዊ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የገ​ደ​ሉ​ትም የአ​ሞ​ና​ዊቱ የሰ​ማት ልጅ ዘቡድ፥ የሞ​ዓ​ባ​ዊ​ቱም የሰ​ማ​ሪት ልጅ ኢዮ​ዛ​ብድ ነበሩ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የተማማሉበትም የአሞናዊቱ የሰምዓት ልጅ ዛባድ፥ የሞዓባዊቱም የሰማሪት ልጅ ዮዛባት ነበሩ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ያሴሩበትም የአሞናዊቱ የሰምዓት ልጅ ዛባድ፥ የሞዓባዊቱም የሰማሪት ልጅ ዮዛባት ነበሩ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ዮኣሻ ቦላ ማቀቴዳዋንቱ አሞኒ ሽምኣት ናኣ ዛባዳነ ሞኣበ ሺምሪት ናኣ ይሆዛባዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Yo'aasha bolla mak'etteeddawanttu Amoonii Shim"aati na'aa Zabaadanne Moo'aabe Shiimiriiti na'aa Yihozabaada.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Iyo7aasa bolla maqettidayti Amoone dere maccas Shim7aati naa Zabaadenne Mo7aabe dere maccas Shimiriiti naa Yihozabaade.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዮኣሳ ቦላ ማቄቲዳይቲ ኣሞኔ ዴሬ ማጫስ ሺምኣቲ ና ዛባዴኔ ሞኣቤ ዴሬ ማጫስ ሺሚሪቲ ና ዪሆዛባዴ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እዮኣሳ ቦላ ማቀትዳይሳት አሞነ ማጫሰ ስማት ናኣ ዛባዳነ ሞአበ ማጫሰ ስማርት ናኣ ዮዛባታ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Iyo7aasa bolla maqetidaysati Amoone maccase Simaati na7aa Zabadanne Moo7abe maccase Simariti na7aa Yozabaata.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በእርሱ ላይ ያሤሩትም የአሞናዊቱ የሰምዓት ልጅ ዛባድና የሞዓባዊቱ የሰማሪት ልጅ ዮዛባት ነበሩ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በንጉሡ ላይ ያሤሩትም ሺምዓት ተብላ የምትጠራ የዐሞን ተወላጅ ልጅ የሆነው ዛባድና ሺምሪት ተብላ የምትጠራ የሞአብ ተወላጅ ልጅ የሆነው ይሆዛባድ ናቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቶም ዝተመሓሓሉሉ ድማ ዛባድ ወዲ ሰምዓት ኣሞናዊትን ዮዛባት ወዲ ሰማሪት ሞኣባዊትን ነበሩ።
Amharic Tigrinya 2011 እቶም እተማሓሐሉሉ ድማ ዛባድ፡ ወዲ ሺምዓት ዓሞናዊትን ዮዛባድ፡ ወዲ ሺምሪት ሞኣባዊትን እዮም።