2 Chronicles 24:20 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | መንፈስ ኣምላኽ ድማ ኣብ ልዕሊ እቲ ህዝቢ ደው ዝበለ ዘካርያስ ወዲ ካህን ዮያዳ መጸ እሞ፡ ኣምላኽ ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ስለምንታይ ትእዛዛት እግዚኣብሄር ትጥሕሱ ፡ ክትሰስኑ ዘይትኽእሉ? ንእግዚኣብሄር ስለ ዝሐደግኩምዎ፡ ንሱ እውን ሓዲጉኩም እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የእግዚአብሔርም መንፈስ በካህኑ በኢዮአዳ ልጅ በአዛርያስ ላይ መጣ፤ እርሱም በሕዝቡ ፊት ቆመና፥ “እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ለምን ትተላለፋላችሁ? መልካምም አይሆንላችሁም፤ እግዚአብሔርን ስለ ተዋችሁ እርሱ ትቶአችኋል” አላቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የእግዚአብሔርም መንፈስ በካህኑ በዮዳሄ ልጅ በዘካርያስ ላይ መጣ፤ እርሱም በሕዝቡ ፊት ቆመና። እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ለምን ትተላለፋላችሁ? መልካምም አይሆንላችሁም፤ እግዚአብሔርን ስለ ተዋችሁ እርሱ ትቶአችኋል አላቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የጌታም መንፈስ በካህኑ በዮዳሄ ልጅ በዘካርያስ ላይ መጣ፤ እርሱም በሕዝቡ ፊት ቆሞ እንዲህ አላቸው፦ “ጌታ እንዲህ ይላል፦ ‘የጌታን ትእዛዝ ለምን ትተላለፋላችሁ? ለእናተም አሳካላችሁም፤ ጌታን ስለ ተዋችሁ እርሱ ትቶአችኋል።’ ” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉይያን፥ ቄስያ ዮዳሄ ናኣ ዛካራሳ ቦላ ጾሳ አያናይ ዎዳ፤ ዛካራስ አሳ ስንን ኤቂደ፥ “ጾሳይ ሀዋዳን ያጌ፤ ‘ህንተ መና ጎዳ አዛዙዋ ፖልያዋ አያዉ እጺቴ? ሄዌ ህንተንቶ ኢታ። ህንተንቱ መና ጎዳ አጌዳ ድራዉ፥ እካ ህንተንታ አጌዳ’ ያጌ” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyyiyaan, k'eesiyaa Yoodaahe na'aa Zakkaraasa bolla S'oossaa Ayyaanay wod'd'eedda; Zakkaraasi asaa sintsan ek'k'iide, «S'oossay hawaadan yaagee; ‹Hintte Med'inaa Godaa azazuwaa poliyaawaa ayaw is's'iitee? Hewe hinttenttoo iita. Hinttenttu Med'inaa Godaa aggeeda diraw, ikka hinttentta aggeedda› yaagee» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye qeese Yoodahe naa Zakaraasa bolla Xoossa Ayanay wodhdhides; histtiin Zakaraasi asaa sinththan eqqidi, «Xoossay, ‹GODAA azazo intte ays mooreetii? Hessi inttes lo7o gidenna› gees; intte GODAA aggida gishshas izikka inttena aggides» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳፌ ጉዬ ቄሴ ዮዳሄ ና ዛካራሳ ቦላ ጾሳ ኣያናይ ዎዴስ፤ ሂስቲን ዛካራሲ ኣሳ ሲንን ኤቂዲ፥ «ጾሳይ፥ ‹ጎዳ ኣዛዞ ኢንቴ ኣይስ ሞሬቲ? ሄሲ ኢንቴስ ሎኦ ጊዴና› ጌስ፤ ኢንቴ ጎዳ ኣጊዳ ጊሻስ ኢዚካ ኢንቴና ኣጊዴስ» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳፈ ጉየ፥ ካህንያ ዮዳሄ ናኣ ዛካርያሳ ቦላ ፆሳ አያናይ ዎን ዛካርያስ አሳ ስንን ኤቅድ፥ “ፆሳይ፥ ‘ህንተ ጎዳ ኪታ አይስ መንቲ? ሄስ ህንተዉ ኢታ። ህንተ ጎዳ አግዳ ግሾ እካ ህንተና አግስ’ ” ያጌስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye, kahiniya Yoodahe na7aa Zakariyasa bolla Xoossaa Ayyaanay wodhin Zakariyasi asaa sinthan eqidi, “Xoossay, ‘Hinte Godaa kiitaa ayis menthetii? Hessi hintew iita. Hinte Godaa aggida gisho ika hintena aggis’ ” yaagees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የእግዚአብሔርም መንፈስ በካህኑ በዮዳሄ ልጅ በዘካርያስ ላይ መጣ፤ እርሱም በሕዝቡ ፊት ቆሞ፣ “እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ለምን ትተላለፋላችሁ? አይሳካላችሁም፤ እናንተ እግዚአብሔርን ስለ ተዋችሁት እርሱም ትቷችኋል” አላቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚህ በኋላ የእግዚአብሔር መንፈስ በካህኑ በዮዳሄ ልጅ በዘካርያስ ላይ ወረደ፤ እርሱም ሕዝቡ ሊያዩት በሚችሉበት ከፍ ያለ ስፍራ ላይ ቆሞ “እግዚአብሔር ‘ትእዛዞቼን ስለምን ትተላለፋላችሁ? በገዛ ራሳችሁስ ላይ ስለምን ጥፋትን ታመጣላችሁ?’ ሲል ይጠይቃችኋል፤ እንግዲህ እናንተ ስለ ተዋችሁት እርሱም ትቶአችኋል” አላቸው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | መንፈስ እግዚኣብሄር ድማ ናብ ዘካርያስ ወዲ ዮዳሄ መፀ፥ ንሱውን ኣብ ቅድሚ ህዝቢ ደው ኢሉ፦ “እግዚኣብሄር ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ ስለ ምንታይ ንትእዛዛት እግዚኣብሄር እትጥሕሱ? ሰናይ ኣይኾነልኩምን እዩ። ንእግዚኣብሄር ስለ ዝሓደግኩም ንሱ ኸዓ ሓዲጉኩም እዩ” በሎም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ዘካርያስ ወዲ ኻህን ዮያዳ ድማ መንፈስ ኣምላኽ ለበሰ እሞ ኣብ ልዕሊ እቶም ህዝቢ ደው ኢሉ በሎም፡ ኣምላኽ ከምዚ ይብለኩም ኣሎ፡ ስለምንታይ ኢኹም ትእዛዛት እግዚኣብሄር ዘፍረስኩም ሰናይ ኣይክትረኽቡን ኢኹም። ንእግዚኣብሄር ስለ ዝሐደግኩምዎ፡ ንሱ ኸኣ ሐዲጉኩም እዩ። |