2 Chronicles 24:12 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንጉስን ዮያዳን ድማ ነቶም ዕዮ ኣገልግሎት ቤት እግዚኣብሄር ዚሰርሑ ሃብዎ፣ ንቤት እግዚኣብሄር ኪጽግኑ ድማ ሰራሕትን ጸራብትን ተኻረዩ፣ ንቤት ምሕዳስ እግዚኣብሄር ዚኸውን ሓጺንን ነሓስን እውን ተኻረዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ንጉሡና ኢዮአዳም በእግዚአብሔር ቤት ሥራ ላይ ለተሾሙት ሰጡአቸው፤ እነርሱም የእግዚአብሔርን ቤት የሚጠግኑትን ጠራቢዎችንና አናጢዎችን፥ የእግዚአብሔርንም ቤት የሚያድሱትን የብረትና የናስ ሠራተኞችን ይቀጥሩበት ነበር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ንጉሡና ዮዳሄም በእግዚአብሔር ቤት ሥራ ላይ ለተሾሙት ሰጡአቸው፤ እነርሱም የእግዚአብሔርን ቤት የሚጠግኑትን ጠራቢዎችንና አናጢዎችን፥ የእግዚአብሔርንም ቤት የሚያድሱትን የብረትና የናስ ሠራተኞችን ይገዙበት ነበር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ንጉሡና ዮዳሄም በጌታ ቤት ሥራ ላይ ለተሾሙት ሰጡአቸው፤ እነርሱም የጌታን ቤት የሚጠግኑትን ጠራቢዎችንና አናጢዎችን፥ የጌታንም ቤት የሚያድሱትን የብረትና የናስ ሠራተኞችን ይቀጥሩበት ነበር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄ ሚሻ ካቲነ ዮዳሄ መና ጎዳ ጌሻ ጎልያ ኪታ ዎቻናዉ ሱንቴዳ አሳቶ እሚኖ። ኡንቱንቱ መና ጎዳ ጌሻ ጎልያ ኦራናዉ ሹቻ ማስያዋንታነ አናጸቱዋ፥ ቃይ ጾሳ ጌሻ ጎልያ ኦራናዉ ብራታነ ናሃስያ ኦሳንቻቱዋ ቃጻሬድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | He miishshaa kaatiinne Yoodaahe Med'inaa Godaa Geeshsha Golliyaa kiitaa wochchanaw suntsetteedda asatoo immiino. Unttunttu Med'inaa Godaa Geeshsha Golliyaa ooratsanaw shuchchaa massiyaawanttanne anaas'etuwaa, k'ay S'oossaa Geeshsha Golliyaa ooratsanaw birataanne nahaasiyaa oosanchchatuwaa k'as'areeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | He miishshaa kawoynne Yoodahey Xoossaa keeththa ooso oosisanaas summida asatas immida; histtiin istti izan Xoossa Keeththaa ooraththanaas shuch massizaytanne anaaxeta, qasse biratanne xarqimala oosanchchata qaxxarida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄ ሚሻ ካዎይኔ ዮዳሄይ ጾሳ ኬ ኦሶ ኦሲሳናስ ሱሚዳ ኣሳታስ ኢሚዳ፤ ሂስቲን ኢስቲ ኢዛን ጾሳ ኬ ኦራናስ ሹች ማሲዛይታኔ ኣናጼታ፥ ቃሴ ቢራታኔ ጻርቂማላ ኦሳንቻታ ቃጻሪዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄ ሚሽያ ካዎይነ ዮዳሄይ ፆሳ ኬ ኦሱዋ ኦና መላ ሹመትዳ አሳታስ እሞሶና። ኤንቲ ፆሳ ኬ ኦራናዉ ሹቹ ማሰይሳታ፥ አናፀታ፥ ብራታነ ናሰ ብራታ ኦሳንቾታ ቃፃርዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | He miishiya kawoynne Yoodahey Xoossa keetha oosuwa oothana mela shuumetida asatas immoosona. Enti Xoossa keethaa oorathanaw shuchu masseyisata, anaaxeta, biratanne naase birata oosanchota qaxaridosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ንጉሡና ዮዳሄም የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ ሥራ እንዲያሠሩ ለተመደቡት ሰዎች ገንዘቡን አስረከቧቸው፤ እነርሱም የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ ለማደስ ድንጋይ ጠራቢዎችንና ዐናጢዎችን እንዲሁም የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ ለመጠገን የብረትና የናስ ሠራተኞችን ቀጠሩ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ንጉሡና ካህኑ ዮዳሄ ገንዘቡን የቤተ መቅደሱ እድሳት ኀላፊዎች ለሆኑት ሰዎች ይሰጡአቸው ነበር፤ እነዚህም ኀላፊዎች ገንዘቡን ቤተ መቅደሱን የሚጠግኑ ግንበኞችን፥ አናጢዎችንና ብረታ ብረት ሠራተኞችን ይቀጥሩበት ነበር፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንጉስ ኢዮኣስን ካህን ዮዳሄን ድማ ነዝ ገንዘብ እዙይ ነቶም ነቲ ስራሕ ምሕዳስ ቤት እግዚኣብሄር ዝሰርሑ ዝነበሩ ሃብዎም። ንሳቶም ከዓ ንምሕዳስ ቤት እግዚኣብሄር ወቐርትን ፀረብትን፥ ንምፅጋን እታ ቤት እግዚኣብሄር ብሓፂንን ብነሃስን ዝሰርሑ ሰባት ይገዝኡሉ ነበሩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንጉስ ዮያዳን ድማ እዚ ነቶም ነቲ ዕዮ ስራሕ ቤት እግዚኣብሄር ዚዐዩ ዝነበሩ ሀብዎም። ንምሕዳስ ቤት እግዚኣብሄር ከኣ ወቐርትን ጸረብትን፡ ንምጽጋን እታ ቤት እግዚኣብሄር ድማ ዓብየይቲ ሓጺንን ኣስራዝን ተወዓዐሉሉ። |