2 Chronicles 23:4 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቲ ክትገብርዎ ዘለኩም ነገር እዚ እዩ። ካብቶም ብሰንበት እትኣትዉ ካህናትን ሌዋውያንን ሲሶ ሓለውቲ ኣፍ ደገ ይኹኑ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እነሆ፥ የምታደርጉት ይህ ነው፤ በሰንበት ቀን ከምትገቡት ከእናንተ ከካህናትና ከሌዋውያን ከሦስት አንድ እጅ በመግቢያ በሮች በረኞች ሁኑ፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የምታደርጉት ይህ ነው፤ በሰንበት ቀን ከምትገቡት ከእናንተ ከካህናትና ከሌዋዊውያን ከሦስት አንድ እጅ በመግቢያ በሮች በረኞች ሁኑ፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የምታደርጉት ይህ ነው፤ በሰንበት ቀን ከምትገቡት ከእናንተ ከካህናትና ከሌዋዊውያን ከሦስቱ አንዱ በመግቢያ በሮች ላይ ጠባቂዎች ሁኑ፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ህንተንቱ ኦናዉ በስያባይ ሀዋ: ሳምባታ ጋላሳን ሀ ጌሻ ጎልያ ገልያ ቄሳቱ ዋፐነ ሌዋቱዋፐ ሄዙ ኩሽያፐ እት ኩሺ ፐንግያ ናግተ፤ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hinttenttu ootsanaw bessiyaabay hawaa: Sambbata gallassan ha Geeshsha Golliyaa geliyaa k'eesetuwaappenne Leewatuwaappe heezzu kushiyaappe itti kushii penggiyaa naagite; |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Intte ooththanaas bessizay hayssa; Sambata gallassan ha Keeththaa geliza qeesetappenne Lewetappe saysoti pengeza naagite; |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢንቴ ኦናስ ቤሲዛይ ሃይሳ፤ ሳምባታ ጋላሳን ሃ ኬ ጌሊዛ ቄሴታፔኔ ሌዌታፔ ሳይሶቲ ፔንጌዛ ናጊቴ፤ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ህንተ ኦናዉ በሲያባይ ሀይሳ፤ ሳምባታ ጋላስ ፆሳ ኬ ገልያ ካህነታፐነ ሌወታፐ ስኮይ ፐንግያ ናግተ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hinte oothanaw bessiyabay haysa; sambaata gallas Xoossa keethi geliya kahinetapenne Leewetape sikoy pengiya naagite. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እንግዲህ እናንተ የምታደርጉት ይህ ነው፤ በሰንበት ዕለት ተረኛ ከሆናችሁት ከእናንተ ከካህናቱና ከሌዋውያኑ አንድ ሦስተኛው በሮቹን ጠብቁ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | አሁን ማድረግ ያለብንም ይኸው ነው፤ ካህናትና ሌዋውያን በሰንበት ቀን አገልግሎታቸውን ለማከናወን በሚመጡበት ጊዜ ከእነርሱ አንድ ሦስተኛው እጅ የቤተ መቅደሱን ቅጽር በሮች ይጠብቅ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “እቲ እትገብርዎ ነገር እዙይ እዩ፤ ኣቱም ብሰንበት ኣብ ስራሕኹም እትኣትዉ፥ ካብ ካህናትን ካብ ሌዋውያንን ሲሶ ኣፍ ደገታት ሓልዉ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቲ እትገብርዎ ነገር እዚ እዩ፡ ኣቱም ብሰንበት እትኣትዉ፡ ካብ ካህናትን ካብ ሌዋውያንን ሲሶኹም ሓለውቲ ደጌታት ይኹኑ። |