2 Chronicles 23:3 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ብዘሎ እቲ ጉባኤ ድማ ኣብ ቤት ኣምላኽ ምስ ንጉስ ኪዳን ኣተወ። ንሱ ድማ ከምዚ በሎም፦ እንሆ ወዲ ንጉስ ከምቲ እግዚኣብሄር ብዛዕባ ደቂ ዳዊት ዝተዛረቦ ንጉስ ክኸውን እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የይሁዳም ጉባኤ ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ ከንጉሥ ጋር ቃል ኪዳን አደረገ። የንጉሥንም ልጅ አሳያቸው፤ አላቸውም፥ “እነሆ፥ እግዚአብሔር ስለ ዳዊት ቤት እንደ ተናገረ የንጉሡ ልጅ ይነግሣል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ጉባኤውም ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ ከንጉሥ ጋር ቃል ኪዳን አደረገ። ዮዳሄም አላቸው። እነሆ፥ እግዚአብሔር ስለ ዳዊት ልጆች እንደተናገረ የንጉሡ ልጅ ይነግሣል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጉባኤውም ሁሉ በጌታ ቤት ውስጥ ከንጉሥ ጋር ቃል ኪዳን አደረገ። ዮዳሄም እንዲህ አላቸው፦ “እነሆ፥ ጌታ ስለ ዳዊት ልጆች እንደ ተናገረ የንጉሡ ልጅ ይነግሣል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉይያን፥ ሄ ሺቄዳ አሳይ ኡባይ ጾሳ ጌሻ ጎልያን ካትያና ቃላ ጫቁዋ ጫቄድኖ። ዮዳሄ ሄ አሳ፥ “ካትያ ናኣ ሀዋ በእተ! መና ጎዳይ ካሰ ዳዊታ ዘረባ ሃሳዬዳዋዳን እ ካተቶ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyyiyaan, he shiik'eedda Asay ubbay S'oossaa Geeshsha Golliyaan kaatiyaanna k'aalaa c'aak'uwaa c'aak'k'eeddino. Yoodaahe he asaa, «Kaatiyaa na'aa hawaa be'ite! Med'inaa Goday kase Daawita zeretsaabaa haasayeeddawaadan I kaateto. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye he shiiqida asay ubbay Xoossa Keeththan kawozara caaqettida; Yoodahey he asaa, «GODAY kase Dawite zereththas immida hidota qaalaa mala hekko kawoza naazi kawoto. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳፌ ጉዬ ሄ ሺቂዳ ኣሳይ ኡባይ ጾሳ ኬን ካዎዛራ ጫቄቲዳ፤ ዮዳሄይ ሄ ኣሳ፥ «ጎዳይ ካሴ ዳዊቴ ዜሬስ ኢሚዳ ሂዶታ ቃላ ማላ ሄኮ ካዎዛ ናዚ ካዎቶ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄ ሺቅዳ አሳ ኡባይ ፆሳ ኬን ካዉዋራ ጫቅዶሶና። ዮዳሄይ፥ “ካዋ ናኣ ሀይሳ በእተ! ጎዳይ ካሰ ዳዊታ ኮቻስ ቃላ ገልዳይሳዳ እ ካዎቶ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | He shiiqida asa ubbay Xoossa keethan kawuwara caaqidosona. Yoodahey, “Kawa na7aa haysa be7ite! Goday kase Dawita kochaas qaala gelidaysada I kawoto. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ጉባኤው ሁሉ በእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ውስጥ ከንጉሡ ጋር ቃል ኪዳን አደረጉ። ዮዳሄም እንዲህ አላቸው፤ “ እግዚአብሔር ለዳዊት ዘር በሰጠው ተስፋ መሠረት እነሆ፤ የንጉሡ ልጅ ይነግሣል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሁሉም በአንድነት በቤተ መቅደሱ ተሰብስበው ከንጉሡ ልጅ ከኢዮአስ ጋር የስምምነት ውል አደረጉ፤ ካህኑ ዮዳሄ እንዲህ አላቸው፦ “እግዚአብሔር ለዳዊት ‘ልጆችህ ለዘለቄታ ይነግሣሉ’ ሲል በሰጠው የተስፋ ቃል መሠረት አሁን መንገሥ ያለበት ኢዮአስ ነው፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኵሉ እቲ ህዝቢ ድማ ኣብ ቤት እግዚኣብሄር ተኣከበ፤ ምስ ኢዮኣስ ወዲ ንጉስ ከዓ ኺዳን ኣተወ። ዮዳሄ ድማ “እንሆ ኸምቲ እግዚኣብሄር ብዛዕባ ደቂ ዳዊት ዝተዛረቦ ኽነግስ ዝግብኦ እዝ ወዲ ንጉስ እዙይ እዩ” ኢሉ ተዛረቦም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ብዘሎ ማሕበር ድማ ምስቲ ንጉስ ኣብታ ቤት ኣምላኽ ኪዳን ኣተወ። ዮያዳ ኸኣ በሎም፡ እንሆ፡ ከምቲ እግዚኣብሄር ብዛዕባ ደቂ ዳዊት እተዛአቦ፡ ወዲ ንጉስ ይንገስ። |