2 Chronicles 23:13 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ጠመተት እሞ፡ እንሆ፡ እቲ ንጉስ ኣብ ጥቓ እምኒ መዘከርታኡ፡ እቶም መሳፍንትን መለኸትን ምስ ንጉስ ደው ኢሎም። ፣ ከምኡውን ውዳሴ ክዝምር ከም ዝተማህረ። ሽዑ ኣትልያ ክዳና ቀዲዳ፡ ጥልመት፡ ጥልመት!
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እነ​ሆም፥ ንጉሡ በመ​ግ​ቢ​ያው በዓ​ምዱ አጠ​ገብ ሆኖ በን​ጉ​ሡም ዙሪያ አለ​ቆ​ችና መለ​ከ​ተ​ኞች፥ መኳ​ን​ን​ትም ቆመው አየች። ሕዝ​ቡም ሁሉ ደስ ብሎ​አ​ቸው መለ​ከ​ቱን ይነፉ ነበር፤ መዘ​ም​ራ​ንም በዜማ ዕቃ እያ​ዜሙ የም​ስ​ጋና መዝ​ሙር ይዘ​ምሩ ነበር። ጎቶ​ል​ያም ልብ​ስ​ዋን ቀድዳ፥ “ዐመፅ ነው! ዐመፅ ነው!” ብላ ጮኸች።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እነሆም፥ ንጉሡ በመግቢያው በዓምዱ አጠገብ ሆኖ ከንጉሡ ጋር አለቆችና መለከተኞች ቆመው አየች። የአገሩም ሕዝብ ሁሉ ደስ ብሎአቸው መለከቱን ይነፉ ነበር፤ መዘምራንም በዜማ ዕቃ እያዜሙ የምስጋና መዝሙር ይዘምሩ ነበር። ጎቶሊያም ልብስዋን ቀድዳ። ዓመፅ ነው፥ ዓመፅ ነው ብላ ጮኸች።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እነሆም፥ ንጉሡ በመግቢያው በዓምዱ አጠገብ ሆኖ ከንጉሡም ጋር አለቆችና መለከተኞች ቆመው አየች። የአገሩም ሕዝብ ሁሉ ደስ ብሎአቸው መለከቱን ይነፉ ነበር፤ መዘምራንም በዜማ ዕቃ እያዜሙ የምስጋና መዝሙር ይዘምሩ ነበር። ጎቶሊያም ልብስዋን ቀድዳ፦ “ዓመጽ ነው፥ ዓመጽ ነው” ብላ ጮኸች።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ካቲ ፐንግያን ባረ ቱሳ ማታን ኤቄዳዋ በኣዱ። ካፓቱነ ጹሩምባ ፑንያዋንቱ ካትያ ማታን ደኢኖ፤ ይሁዳ አሳይ ኡባይ ናሸቲደ፥ ጹሩምባ ፑኒኖ፤ ማዝሙርያ የጽያዋንቱካ ስንዉ አደ፥ ባረንቶ ደእያ የ ሚሻን ጋላቲኖ። አታላ ባረ ማዩዋ ፔደ፥ “ሀዌ ማካላ! ሀዌ ማካላ!” ያጋደ ዋሳዱ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Kaatii penggiyaan bare tuussaa matan ek'k'eeddawaa be'aaddu. Kaappatuunne s'urumbbaa punniyaawanttu kaatiyaa matan de'iino; Yihudaa Asay ubbay nashettiidde, s'urumbbaa punniino; mazimuriyaa yes's'iyaawanttukka sintsaw aad'd'iide, barenttoo de'iyaa yetsaa miishshan galatiino. Ataala bare mayuwaa peed'aade, «Hawe makkala! Hawe makkala!» yaagaadde waassaaddu.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Kawozi ba gelizaso pengen diza tuuqeza matan eqqidayssa be7adus; halaqatinne xurumba punnizayti kawoza matan deettes; Yuhuda asay ubbay ufayettidi xurumba punneettes; mazamure yexxizaytikka sinththe aadhdhidi banttas de7iza yeththa miishshan galateettes; Gottoliyay ba may7o daakkada, «Hayssi makkalla! Hayssi makkalla!» gaada waassadus.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ካዎዚ ባ ጌሊዛሶ ፔንጌን ዲዛ ቱቄዛ ማታን ኤቂዳይሳ ቤኣዱስ፤ ሃላቃቲኔ ጹሩምባ ፑኒዛይቲ ካዎዛ ማታን ዴቴስ፤ ዩሁዳ ኣሳይ ኡባይ ኡፋዬቲዲ ጹሩምባ ፑኔቴስ፤ ዬ ዬጺዛይቲካ ሲን ኣዲ ባንታስ ዴኢዛ ዬ ሚሻን ጋላቴቴስ፤ ጎቶሊያይ ባ ማይኦ ዳካዳ፥ «ሃይሲ ማካላ! ሃይሲ ማካላ!» ጋዳ ዋሳዱስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ካዎይ ፐንገን ቱሳ ማታን ኤቅዳይሳ በአሱ። ሀላቃትነ ዛየ ፑነይሳት ካዋ ማታን ደኦሶና፤ ይሁዳ አሳ ኡባይ ኡፋይትሸ ዛየ ፑኖሶና፤ ማዝሙረ የፀይሳት ስን አድ ባንታ የ ሚሸን ጋላቶሶና። ጎቶላ ባ ማኡዋ ፔዳ፥ “ሀይስ ጌላተ! ሀይስ ጌላተ!” ያጋዳ ዋሳሱ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Kawoy pengen tuussa matan eqidaysa be7asu. Halaqatinne zaye punneysati kawa matan de7oosona; Yihuda asa ubbay ufaytishe zaye punnoosona; mazmure yexeysati sinthe aadhidi banta yetha miishen galatoosona. Gotola ba ma7uwa peedhada, “Haysi geellatethi! Haysi geellatethi!” yaagada waassasu.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ንጉሡ በመግቢያው ላይ ባለው በዐምዱ አጠገብ ቆሞ አየች፣ የጦር መኮንኖችና መለከት ነፊዎችም በንጉሡ አጠገቡ ነበሩ፤ የምድሪቱ ሕዝብ ሁሉ ይደሰቱ፣ መለከትም ይነፉ ነበር፤ መዘምራንም በዜማ ዕቃ ታጅበው የበዓሉን ዝማሬ ይመሩ ነበር፤ ጎቶልያም ልብሷን ቀድዳ፣ “ይህ ዐመፅ ነው! ይህ ዐመፅ ነው!” ብላ ጮኸች።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እዚያም እንደ ደረሰች አዲሱ ንጉሥ በተለመደው ባህል መሠረት ለነገሥታት በተመደበው በቤተ መቅደሱ መግቢያ በሚገኘው ዐምድ አጠገብ በጦር መኰንኖችና በእምቢልታ ነፊዎች ተከቦ ታጅቦ እንደ ቆመ አየች፤ ሕዝቡም ሁሉ በደስታ ተሞልተው እልል ይሉ ነበር፤ እምቢልታ ነፊዎችም መለከት ይነፉ ነበር፤ የቤተ መቅደስ መዘምራንም በሙዚቃ መሣሪያዎች ታጅበው የበዓሉን ሥነ ሥርዓት ይመሩ ነበር፤ ዐታልያም በድንጋጤ ልብስዋን በመቅደድ “ይህ ሤራ ነው! ይህ ሤራ ነው!” ስትል ጮኸች።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እንተ ጠመተት ከዓ፥ እንሆ፥ እቲ ንጉስ ኣብ ጥቓ እቲ መእተዊ ኣብቲ ስፍራ ነገስታት፥ ጥቓ እቲ ዓምዲ ደው ኢሉ ነበረ። እቶም ኣሕሉቕን እቶም ነፋሕቲ መለኸትን ከዓ ምስኡ ደው ኢሎም ነበሩ። ኵሉ ህዝቢ እታ ሃገር ከዓ ተሓጒሱ መለኸት ይነፍሕ ነበረ። እቶም መዘምራንውን ብመሳርሒ ሙዚቃ መዝሙር ምስጋና ይዝምሩ ነበሩ። ሽዑ ጎቶልያ ብጓሂ ኽዳውንታ ቐዲዳ “ዓመፅ እዩ፤ ዓመፅ እዩ” ኢላ ኣእወየት።
Amharic Tigrinya 2011 እንተ ጠመተት ከኣ፡ እንሆ፡ እቲ ንጉስ ኣብ ጥቓ እቲ መእተዊ ኣብቲ ዓንዱ ደው ኢሉ፡ እቶም ሓላቑን እቶም ነፋሕቲ መለኸትን ከኣ ምስ ንጉስ ነበሩ። ብዘሎ ህዝቢ እታ ሃገር ከኣ ተሐጒሱ መለኸት ይነፍሕ ነበረ። እቶም መዘምራንውን ብመሳርያ ሙዚክ ነቲ መዝሙር ምስጋና መርሑ። ሽዑ ዓታልያ ኽዳውንታ ቐዲዳ፡ ዕልወት እሮኡ፡ ዕልወት እዩ፡ ኢላ ጨርሔት።