2 Chronicles 23:12 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣትልያ ድማ ነቲ ንንጉስ ኪውድስዎን ኪውድሱን ዝገብርዎ ዝነበሩ ጫውጫው ህዝቢ ምስ ሰምዐት፡ ናብቶም ህዝቢ ናብ ቤት እግዚኣብሄር መጸት። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ጎቶልያም የሚሮጡትንና ንጉሡን የሚያመሰግኑትን የሕዝቡን ድምፅ በሰማች ጊዜ ወደ ሕዝቡ ወደ እግዚአብሔር ቤት መጣች። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ጎቶሊያም የሚሮጡትንና ንጉሡን የሚያመሰግኑትን የሕዝቡን ድምፅ በሰማች ጊዜ ወደ ሕዝቡ ወደ እግዚአብሔር ቤት መጣች። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጎቶሊያም የሚሮጡትንና ንጉሡን የሚያመሰግኑትን የሕዝቡን ድምፅ በሰማች ጊዜ ወደ ሕዝቡ ወደ ጌታ ቤት መጣች። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | አሳይ ዎጺደነ ካትያ ሳቢደ ሆምቦጭያዋ አታላ ስሴዳ ዎደ፥ አሳኮ መና ጎዳ ጌሻ ጎልያ ባዱ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Asay wos's'iiddenne kaatiyaa sabbiidde hombboc'iyaawaa Ataala siseedda wode, asaakko Med'inaa Godaa Geeshsha Golliyaa baaddu. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Asay woxxishenne kawo sabbishe hombocizayssa Gottoliyay siyada asaakko Xoossa Keeth badus. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኣሳይ ዎጺሼኔ ካዎ ሳቢሼ ሆምቦጪዛይሳ ጎቶሊያይ ሲያዳ ኣሳኮ ጾሳ ኬ ባዱስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | አሳይ የፅሸነ ካዋ ሳቢሸ ኡፋይተይሳ ጎቶላ ስእዳ ዎደ አሳኮ ፆሳ ኬ ባሱ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Asay yexishenne kawa sabbishe ufayteysa Gotola si7ida wode asaako Xoossa keethi basu. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ጎቶልያም የሚሯሯጠውንና ደስታውን ለንጉሡ የሚገልጠውን ሕዝብ ሁካታ ስትሰማ፣ ሕዝቡ ወዳለበት ወደ እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ሄደች። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ዐታልያ ሕዝቡ ለንጉሡ ያደረገውን እልልታና ሆታ ሰምታ ሕዝብ ወደ ተሰበሰበበት ወደ ቤተ መቅደስ በፍጥነት መጣች። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ጎቶልያ ድማ ድምፂ እቶም እናጐየዩ ነቲ ንጉስ ዝውድስዎ ዝነበሩ ህዝቢ ምስ ሰምዐት፥ ናብቶም ህዝቢ ናብ ቤት እግዚኣብሄር መፀት። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ዓታልያ ድማ ድምጺ እቶም ነቲ ንጉስ እናጐየዩ ዚውድስዎ ዝነበሩ ህዝቢ ምስ ሰምዔት፡ ናብቶም ህዝቢ ናብ ቤት እግዚኣብሄር ኣተወት። |