2 Chronicles 22:7 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ጥፍኣት ኣሓዝያ ድማ ናብ ዮራም ብምምጻእ ብኣምላኽ ኰነ። ምስ መጸ ምስ ዮራም ናብቲ እግዚኣብሄር ንቤት ኣከኣብ ኬጥፍእ ዝቐብኦ የሁ ወዲ ኒምሺ ወጸ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ወደ ኢዮ​ራም በመ​ም​ጣ​ቱም የአ​ካ​ዝ​ያስ ጥፋት ከእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ሆነ፤ በመ​ጣም ጊዜ ከኢ​ዮ​ራም ጋር እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የአ​ክ​ዓ​ብን ቤት ያጠፋ ዘንድ ወደ ቀባው ወደ ናሚሲ ልጅ ወደ ኢዩ ወጣ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አካዝያስም ወደ ኢዮራም በመምጣቱ ይጠፋ ዘንድ የእግዚአብሔር ፈቃድ ነበረ፤ በመጣም ጊዜ ከኢዮራም ጋር እግዚአብሔር የአክዓብን ቤት ያጠፋ ዘንድ ወደ ቀባው ወደ ናሜሲ ልጅ ወደ ኢዩ ወጣ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አካዝያስም ወደ ኢዮራም በመምጣቱ እዲጠፋ የጌታ ፈቃድ ነበረ፤ በመጣም ጊዜ ከኢዮራም ጋር ጌታ የአክዓብን ቤት እንዲያጠፋ ወደ ቀባው ወደ ናሜሲ ልጅ ወደ ኢዩ ወጣ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አካዝያስ ዮራማኮ ቤዳዌ አካዝያሳዉ ሀይቆ ግዳናዳን መና ጎዳይ ኦዳ። አካዝያስ ዮራማ በእሽን፥ አካባ ዛርያ ይሳናዳን መና ጎዳይ ዶሬዳ ንምሻ ናኣ ዬሀ ሞካናዉ ላኡ እትፐ ከሴድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Akaaziyaasi Yoraamakko beeddawe Akaaziyaasaw hayk'o gidanaadan Med'inaa Goday ootseedda. Akaaziyaasi Yoraama be'ishin, Akaaba zariyaa d'ayssanaadan Med'inaa Goday dooreedda Nimisha na'aa Yeeha mokkanaw laa"u ittippe keseeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Akaziyaasi Iyoraame oychchanaas bidayssa Xoossi izi hayqqana mala gaaso ooththides; Akaziyaasi Iyoraame be7anaas bi gakkida mala Akaabe zare dhayssanaas GODAY tiyda Nimishe naa Iyo mokkanaas nam7ay issife kezida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኣካዚያሲ ኢዮራሜ ኦይቻናስ ቢዳይሳ ጾሲ ኢዚ ሃይቃና ማላ ጋሶ ኦዴስ፤ ኣካዚያሲ ኢዮራሜ ቤኣናስ ቢ ጋኪዳ ማላ ኣካቤ ዛሬ ይሳናስ ጎዳይ ቲይዳ ኒሚሼ ና ኢዮ ሞካናስ ናምኣይ ኢሲፌ ኬዚዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አካዝያስ እዮራማ ኦይቻናዉ ብዳ ቡሳ፥ ፆሳይ አካዝያሳስ ሀይቆ ጋሶ ኦስ። አካዝያስ እዮራማ ሶ ጋክዳ ዎደ አካባ ኮቻ ይሳና መላ ጎዳይ ዶርዳ፥ ናምሳ ናኣ እዩ፥ ሞካናዉ ናምአይ ከይዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Akaziyaasi Iyoraama oychanaw bida buussaa, Xoossay Akaziyaasas hayqo gaaso oothis. Akaziyaasi Iyoraama soo gakida wode Akaaba kochaa dhaysana mela Goday doorida, Namisa na7aa Iyyu, mokanaw nam7ay keyidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) አካዝያስ ኢዮራምን ለመጠየቅ መሄዱን፣ እግዚአብሔር ለአካዝያስ መውደቅ ምክንያት አደረገው፤ አካዝያስ እንደ ደረሰም የናሜሲን ልጅ ኢዩን ለመቀበል ከኢዮራም ጋር ወጣ፤ ኢዩም የአክዓብን ቤት እንዲያጠፋ እግዚአብሔር የቀባው ሰው ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 አካዝያስ ኢዮራምን ሊጠይቅ የሄደው እግዚአብሔር ይህ ጒብኝት የአካዝያስ መጥፊያ እንዲሆን ስለ ፈቀደ ነው፤ አካዝያስ በዚያ በነበረበት ጊዜ እርሱና ኢዮራም የአክዓብን ሥርወ መንግሥት ለማጥፋት እግዚአብሔር የመረጠውን የኒምሺ ልጅ ኢዩን ለመቀበል ወጡ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣካዝያስ ናብ ኢዮራም ብምምፃኡ ምእንቲ ኽጠፍእ ናይ እግዚኣብሄር ፍቓድ ነበረ፤ ናብኡ ምስ ከደ፥ ምስ ኢዮራም ኮይኑ ነቲ ንቤት ኣክኣብ ከጥፍኣ ኢሉ እግዚኣብሄር ዝቐብኦ ኢዩ ወዲ ናሜሲ ክራኸቦ ወፀ።
Amharic Tigrinya 2011 ግናኸ እቲ ኣሓዝያ ናብ ዮራም ምምጻኡ ንጥፍኣቱ ኻብ ኣምላኽ እሮኡ ዝነበረ። ናብኡ ምስ መጸ፡ ነቲ ንቤት ኣከኣብ ኬጽንታ ኢሉ እግዚኣብሄር ዝቐብኦ የሁ ወዲ ኒምሺ ኪቕበሎ ምስ ዮራም ወጸ።