2 Chronicles 22:2 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣሓዝያ ክነግስ ከሎ ወዲ ኣርብዓን ክልተን ዓመት ነበረ፣ ኣብ የሩሳሌም ድማ ሓደ ዓመት ነገሰ። ኣዲኡ ድማ ኣትልያ ጓል ኦምሪ ትበሃል። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | አካዝያስም መንገሥ በጀመረ ጊዜ ዕድሜው ሃያ ሁለት ዓመት ነበረ፥ በኢየሩሳሌምም አንድ ዓመት ነገሠ፤ እናቱም ጎቶልያ የተባለች የዘንበሪ ልጅ ነበረች። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | አካዝያስም መንገሥ በጀመረ ጊዜ ዕድሜው አርባ ሁለት ዓመት ነበረ፥ በኢየሩሳሌምም አንድ ዓመት ነገሠ፤ እናቱም ጎቶሊያ የተባለች የዘንበሪ ልጅ ነበረች። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | አካዝያስም መንገሥ በጀመረ ጊዜ ዕድሜው አርባ ሁለት ዓመት ነበረ፥ በኢየሩሳሌምም አንድ ዓመት ነገሠ፤ እናቱም ጎቶሊያ የተባለች የዘንበሪ ልጅ ነበረች። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | አካዝያስ ካተትያ ዎደ፥ ላይይ አዉ ኦይታማነ ላኣ፤ እ የሩሳላመን እት ላይ ካተቴዳ። አ አት ሱንይ አታሎ፤ አ ኦምራዉ ናኣ ናቶ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Akaaziyaasi kaatetiyaa wode, laytsay aw oytamanne laa"ua; I Yerusaalamen itti laytsaa kaateteedda. Aa aati suntsay Ataalo; Aa Omiraw na'aa naatto. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Akaziyaasi kawotishin izas layththay 22; izi Yerusalaamen issi layth kawotides; iza aayey sunththi Gottoliya; iza Omires naaza naa. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኣካዚያሲ ካዎቲሺን ኢዛስ ላይይ 22 ፤ ኢዚ ዬሩሳላሜን ኢሲ ላይ ካዎቲዴስ፤ ኢዛ ኣዬይ ሱን ጎቶሊያ፤ ኢዛ ኦሚሬስ ናዛ ና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | አካዝያስ ካዎትያ ዎደ እያዉ ላይ ላታማነ ናምአ። እ የሩሳላመን እስ ላይ ካዎትስ፤ እያ አይያ ጎቶላ፥ ዛንብራ ናኣ ናአ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Akaziyaasi kawotiya wode iyaw laythi laatamanne nam7a. I Yerusalaamen issi laythi kawotis; iya aayiya Gotola, Zanbira na7aa na7a. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | አካዝያስ በነገሠ ጊዜ ዕድሜው ሃያ ሁለት ዓመት ነበር፤ በኢየሩሳሌም ተቀምጦም አንድ ዓመት ገዛ። እናቱም ጎቶልያ የተባለች የዘንበሪ የልጅ ልጅ ነበረች። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | አካዝያስ ዕድሜው ኻያ ሁለት ዓመት ሲሆን ነገሠ፤ መኖሪያውንም በኢየሩሳሌም አድርጎ አንድ ዓመት ገዛ፤ የንጉሥ አክዓብ ልጅ፥ የእስራኤል ንጉሥ የዖምሪ የልጅ ልጅ የሆነች ዐታልያ ተብላ የምትጠራ እናቱ ወደ ክፋት የሚመራ ምክር ትሰጠው ስለ ነበር አካዝያስ የንጉሥ አክዓብን መጥፎ ምሳሌነት ተከተለ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣካዝያስ ኽነግስ እንተሎ ወዲ ኣርብዓን ክልተን ዓመት ነበረ፤ ኣብ ኢየሩሳሌም ኮይኑ ኸዓ ሓንቲ ዓመት ገዝአ። እኖኡ ጎቶልያ እትበሃል ጓል ዘንበሪ ነበረት። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣሓዝያ ኺነግስ ከሎ ወዲ ኣርብዓን ክልተን ዓመት ነበረ፡ ኣብ የሩሳሌም ድማ ሓንቲ ዓመት ገዝኤ። ስም ኣዲኡ ኸኣ ዓታልያ እዩ፡ ንሳ ጓል ዖምሪ እያ። |