2 Chronicles 21:7 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ግና ብሰንኪ እቲ ምስ ዳዊት ዝኣተዎ ኪዳንን ንዕኡን ንደቁን ንዘለኣለም ብርሃን ኪህቦም ቃል ዝኣተዎን ንቤት ዳዊት ኣየጥፍኣን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ነገር ግን ከዳዊት ጋር ስላደረገው ቃል ኪዳን፥ ለእርሱና ለልጆቹም በዘመናት ሁሉ መብራትን ይሰጠው ዘንድ ስለ ሰጠው ተስፋ እግዚአብሔር የዳዊትን ቤት ያጠፋ ዘንድ አልወደደም። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ነገር ግን ከዳዊት ጋር ስላደረገው ቃል ኪዳን፥ ለእርሱና ለልጆቹም በዘመናት ሁሉ መብራት ይሰጠው ዘንድ ስለ ሰጠው ተስፋ፥ እግዚአብሔር የዳዊትን ቤት ያጠፋ ዘንድ አልወደደም። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ነገር ግን ከዳዊት ጋር ስላደረገው ቃል ኪዳን፥ ለእርሱና ለልጆቹም በዘመናት ሁሉ መብራት ለመስጠት ስላደረገው ተስፋ፥ ጌታ የዳዊትን ቤት ለማጥፋት አልፈለገም። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ግዶፐነ፥ መና ጎዳይ ካሰ ዳዊታና ጫቀቴዳ ጫቁዋ ድራዉ፥ ዳዊታ ዘረ ይሳናዉ ኮይቤና። ዳዊታ ዘረይ መናዉ ካተታናዉ መና ጎዳይ ሂዶታ እም ዎዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Gidooppenne, Med'inaa Goday kase Daawitana c'aak'k'eteedda c'aak'uwa diraw, Daawita zeretsaa d'ayssanaw koyyibeenna. Daawita zeretsay med'inaw kaatetanaw Med'inaa Goday hidootaa immi wotseedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Gidikkoka GODAY kase Dawites caaqqida qaalaa gishshas Dawite zereththaa dhayssanaas koyibeenna; Dawitesinne iza zereththas mernaas dhayontta xomppey daana mala hidota qaala immi woththides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጊዲኮካ ጎዳይ ካሴ ዳዊቴስ ጫቂዳ ቃላ ጊሻስ ዳዊቴ ዜሬ ይሳናስ ኮዪቤና፤ ዳዊቴሲኔ ኢዛ ዜሬስ ሜርናስ ዮንታ ጾምፔይ ዳና ማላ ሂዶታ ቃላ ኢሚ ዎዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ግዶሽን፥ ጎዳይ ካሰ ዳዊታራ ጫቅዳ ጫቁዋ ግሾ ዳዊታ ኮቻ ይሳናዉ ኮይቤና። ዳዊታ ኮቻይ መርናዉ ካዎታና መላ ጎዳይ እያዉ ጫቅስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Gidoshin, Goday kase Dawitara caaqida caaquwa gisho Dawita kochaa dhaysanaw koybeenna. Dawita kochay merinaw kawotana mela Goday iyaw caaqis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ይሁን እንጂ እግዚአብሔር ከዳዊት ጋር ካደረገው ኪዳን የተነሣ፣ የዳዊትን ቤት ማጥፋት አልፈለገም፤ ለዳዊትና ለዘሩ ለዘላለም የሚጸና መብራት እንዲኖር ለማድረግ ተስፋ ሰጥቶ ነበርና። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ይሁን እንጂ እግዚአብሔር የዳዊትን ሥርወ መንግሥት ሊያጠፋ አልፈለገም፤ ይህም የሆነው እግዚአብሔር ቀደም ብሎ ከዳዊት ጋር ቃል ኪዳን ገብቶ ስለ ነበርና የዳዊት ዘሮችም ዘወትር ሳያቋርጡ የሚነግሡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የተስፋ ቃል ሰጥቶት ስለ ነበር ነው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ግና፥ ምእንቲ እቲ ምስ ዳዊት ዝኣተዎ ኺዳንን፥ ከምቲ ንእኡን ንደቁን ንሓዋሩ መንግስቲ ኸም ዝህቦም ዘተስፈዎ፥ ነታ ቤት ዳዊት ከጥፍኣ ኣይደለየን። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እግዚኣብሄር ግና፡ ምእንቲ እቲ ምስ ዳዊት ዝኣተዎ ኺዳንን ከምቲ ንእኡን ንደቁን ንሓዋሩ መብራህቲ ኺህቦም ዝበለን፡ ነታ ቤት ዳዊት ኬጽንታ ኣይፈተወን። |