2 Chronicles 21:2 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣሕዋት ድማ ነበሮ፡ ደቂ ዮሳፋጥ፡ ኣሳርያን ይሂኤልን ዘካርያስን ኣሳርያን ሚካኤልን ሸፋጥያን። ኩሎም ደቂ ዮሳፋጥ ንጉስ እስራኤል እዮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ለእርሱም የኢዮሣፍጥ ልጆች አዛርያስ፥ ኢይሔል፥ ዘካርያስ፥ ዔዛርያስ፥ ሚካኤል፥ ሰፋጥያስ የሚባሉ ስድስት ወንድሞች ነበሩት፤ እነዚህ ሁሉ የይሁዳ ንጉሥ የኢዮሣፍጥ ልጆች ነበሩ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለእርሱም የኢዮሣፍጥ ልጆች ዓዛርያስ፥ ይሒኤል፥ ዘካርያስ፥ ዔዛርያስ፥ ሚካኤል፥ ሰፋጥያስ የሚባሉ ወንድሞች ነበሩት፤ እነዚህ ሁሉ የይሁዳ ንጉሥ የኢዮሣፍጥ ልጆች ነበሩ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ለእርሱም የኢዮሣፍጥ ልጆች ዓዛርያስ፥ ይሒኤል፥ ዘካርያስ፥ ዔዛርያስ፥ ሚካኤል፥ ሰፋጥያስ የሚባሉ ወንድሞች ነበሩት፤ እነዚህ ሁሉ የይሁዳ ንጉሥ የኢዮሣፍጥ ልጆች ነበሩ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ዮራማ እሻቱ አዛርያሳ፥ ይህኤላ፥ ዛካራሳ፥ አዛርያሳ፥ ምካኤላነ ሻፋጽያ፤ ሀዋንቱ ኡባይ ይሁዳ ካትያ ዮሳፌጻ ናና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Yoraama ishatuu Azaariyyaasa, Yihi'eela, Zakkaraasa, Azaariyyaasa, Mikaa'eelanne Shafaas'iyaa; hawanttu ubbay Yihudaa Kaatiyaa Yoosaafees'a naanaa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Iyoraame ishati Azaariyaasa, Yihi7eele, Zakaraasa, Azaariya, Mika7eelenne Shafaaxiya; hayti ubbay Yuhuda Kawo Iyoosaafixe nayta. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢዮራሜ ኢሻቲ ኣዛሪያሳ፥ ዪሂኤሌ፥ ዛካራሳ፥ ኣዛሪያ፥ ሚካኤሌኔ ሻፋጺያ፤ ሃይቲ ኡባይ ዩሁዳ ካዎ ኢዮሳፊጼ ናይታ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እዮራማ እሻት አዛርያሳ፥ ይኤላ፥ ዛካርያሳ፥ አ ዛርያሳ፥ ምካኤላነ ሳፋፃ፤ ሀይሳቲ ይሁዳ ካዋ እዮሳፈፃ ናይታ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Iyoraama ishati Azaariyasa, Yi7eela, Zakariyasa, Azaariyasa, Mika7eelanne Safaaxa; haysati Yihuda kawa Iyosaafexa nayta. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የኢዮሆራም ወንድሞች የሆኑት የኢዮሣፍጥ ልጆችም ዓዛርያስ፣ ይሒኤል፣ ዘካርያስ፣ ዔዛርያስ፣ ሚካኤልና ሰፋጥያስ ይባላሉ። እነዚህ ሁሉ የእስራኤል ንጉሥ የኢዮሣፍጥ ልጆች ነበሩ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የይሁዳ ንጉሥ የኢዮሣፍጥ ልጅ የሆነው ኢዮራም ስድስት ወንድሞች ነበሩት፤ እነርሱም ዐዛርያስ፥ ይሒኤል፥ ዘካርያስ፥ ዐዛርያ፥ ሚካኤልና ሸፋጥያ ተብለው የሚጠሩ ናቸው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኢዮራም ከዓ ኣዛርያስ፥ ይሒኤል፥ ዘካርያስ፥ ዔዛርያስ፥ ሚካኤል፥ ሰፋጥያስ ዝበሃሉ ኣሕዋት ነበርዎ። እዚኣቶም ኵሎም ደቂ ኢዮሳፍጥ ንጉስ ይሁዳ ነበሩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣሕዋት ከኣ ደቂ ዮሳፋጥ ነበርዎ፡ ዓዛርያን የሒኤልን ዘካርያስን ዓዛርያሁን ሚካኤልን ሸፋጥያን፡ እዚኣብቶም ኲሎም ደቂ ዮሳፋጥ ንጉስ እስራኤል ነበሩ። |