2 Chronicles 21:16 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብዘይካዚ፡ እግዚኣብሄር ንመንፈስ ፍልስጥኤማውያንን ነቶም ምስ ኩሻውያን ዝቐረቡ ዓረብን ኣብ ልዕሊ ዮራም ኣንቀሳቐሶም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ፍል​ስ​ጥ​ኤ​ማ​ው​ያ​ን​ንና በኢ​ት​ዮ​ጵ​ያ​ው​ያን አጠ​ገብ የሚ​ኖ​ሩ​ትን የዓ​ረ​ብ​ያን ሰዎች በኢ​ዮ​ራም ላይ አስ​ነሣ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔርን የፍልስጥኤማውያንና በኢትዮጵያውያን አጠገብ የሚኖሩትን የዓረባውያንን መንፈስ በኢዮራም ላይ አስነሣ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጌታም የፍልስጥኤማውያንና በኢትዮጵያውያን አጠገብ የሚኖሩትን የዓረባውያንን የቊጣ መንፈስ በኢዮራም ላይ አስነሣ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋፐ ጉይያን፥ መና ጎዳይ ፕልስጼማቱዋነ ቶጵያ ማታን ደእያ አራባቱዋ ዮራማ ኦላናዳን ደንዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaappe guyyiyaan, Med'inaa Goday Piliss's'eematuwaanne Top'p'iyaa matan de'iyaa Arabatuwaa Yoraama olanaadan dentsetseedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessafe guye GODAY Filisxeemetanne Tophphiya matan de7iza Arabeta Iyoraame olana mala denththeththides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳፌ ጉዬ ጎዳይ ፊሊስጼሜታኔ ቶጵያ ማታን ዴኢዛ ኣራቤታ ኢዮራሜ ኦላና ማላ ዴንዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዳይ ፍልስፄመታነ ቶጰ ማታን ደእያ አራበታ እዮራማ ኦላና መላ ደንስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Goday Filisxeemetanne Tophe matan de7iya Arabeta Iyoraama olana mela denthethis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እግዚአብሔርም ፍልስጥኤማውያንንና በኢትዮጵያውያን አጠገብ የሚኖሩ ዐረቦችን በኢዮሆራም ላይ በጠላትነት እንዲነሡ አደረገ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በባሕር ዳርቻ ሰፍረው በነበሩት ኢትዮጵያውያን አጠገብ ፍልስጥኤማውያንና ዐረቦች ይኖሩ ነበር፤ እግዚአብሔርም እነርሱን በኢዮራም ላይ ጦርነት እንዲያደርጉ አነሣሣቸው፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር ድማ መንፈስ ፍልስጥኤማውያንን መንፈስ እቶም ኣብ ጥቓ ኢትዮጵያውያን ዝነብሩ ዓረባውያንን ኣብ ልዕሊ ኢዮራም ኣለዓዓለ።
Amharic Tigrinya 2011 እግዚኣብሄር ድማ መንፈስ ፍልስጥኤማውያንን እቶም ኣብ መንጽር ኢትዮጵያ ዚነብሩ ዓረባውያንን ኣብ ልዕሊ ዮራም ኣተንስኤ።