2 Chronicles 20:7 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንነበርቲ እዛ ምድሪ እዚኣ ኣብ ቅድሚ ህዝብኻ እስራኤል ሰጒግካ ንዘርእ ኣብርሃም ዓርክኻ ንዘለኣለም ዝሃብካ ኣምላኽናዶ ኣይኰንካን፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አም​ላ​ካ​ችን ሆይ፥ በዚህ ምድር የነ​በ​ሩ​ትን አሕ​ዛብ ከሕ​ዝ​ብህ ከእ​ስ​ራ​ኤል ፊት ያሳ​ደ​ድህ፥ ለወ​ዳ​ጅ​ህም ለአ​ብ​ር​ሃም ዘር ለዘ​ለ​ዓ​ለም የሰ​ጠ​ሃት አንተ አይ​ደ​ለ​ህ​ምን?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አምላካችን ሆይ፥ በዚህ ምድር የነበሩትን አሕዛብ ከሕዝብህ ከእስራኤል ፊት ያሳደድህ፥ ለወዳጅህም ለአብርሃም ዘር ለዘላለም የሰጠሃት አንተ አይደለህምን?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አምላካችን ሆይ! በዚህ ምድር የነበሩትን አሕዛብ ከሕዝብህ ከእስራኤል ፊት ያሳደድህ፥ ለወዳጅህም ለአብርሃም ዘር ለዘለዓለም የሰጠሃት አንተ አይደለህምን?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አቤት ኑ ጾሳዉ፥ ካሰ ሀ ቢታን ደእያዋንታ ነ አሳ እስራኤልያ ስንፐ የደርሳደ፥ ነ ሲቁዋ አብራሃማ ዘረቶ መናዉ እሜዳዌ ኔና!
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Abeet nu S'oossaw, kase ha biittan de'iyaawantta ne asaa Israa'eeliyaa sintsaappe yederssaade, ne siik'uwaa Abrahaama zeretsatoo med'inaw immeeddawe neena!
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Abeet nu Xoossawu! Kase ha biittan de7izayta ne dere Isra7eele sinththafe yedeththada ne siiqiza Abrahaame zereththatas mernaas immiday nena!
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኣቤት ኑ ጾሳዉ! ካሴ ሃ ቢታን ዴኢዛይታ ኔ ዴሬ ኢስራኤሌ ሲንፌ ዬዴዳ ኔ ሲቂዛ ኣብራሃሜ ዜሬታስ ሜርናስ ኢሚዳይ ኔና!
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አቤት ኑ ፆሳዉ፥ ካሰ ሀ ቢታን ደእያ አሳ፥ እስራኤለ ስንፈ የደዳ ነ ላግያ አብራሃመ ዘረስ መርናዉ እምዳይ ነና ግድኪ?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Abeeti nu Xoossaw, kase ha biittan de7iya asaa, Isra7eele sinthafe yedethada ne laggiya Abrahaame zerethaas merinaw immiday nena gidikii?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) አምላካችን ሆይ፤ የዚህችን ምድር ነዋሪዎች ከሕዝብህ ከእስራኤል ፊት አሳድደህ ያስወጣህና ለወዳጅህ ለአብርሃም ዘሮች ለዘላለም የሰጠሃቸው አንተ አይደለህምን?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 አንተ አምላካችን ነህ፤ ሕዝብህ እስራኤል ወደዚህች ምድር በገባ ጊዜ ቀደም ሲል በዚህ ይኖሩ የነበሩትን አሕዛብ አስወጥተህ ወዳጅህ ለነበረው ለአብርሃም ዘሮች ምድሪቱን የሰጠህ አንተ ነህ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኦ ኣምላኽና! ነቶም ኣብዛ ሃገር እዚኣ ተቐሚጦም ዝነበሩ፥ ካብ ቅድሚ ህዝብኻ እስራኤል ዝሰጐጕካዮም ንኣኣ ኸዓ ንዘርኢ ኣብርሃም ፈታዊኻ ንዘለኣለም ዝሃብካዮም ንስኻዶ ኣይኮንካን?
Amharic Tigrinya 2011 ዎ ኣምላኽና፡ ነቶም ኣብዛ ሃገር እዚኣ ተቐሚጦም ዝነበሩ፡ ካብ ቅድሚ ህዝብኻ እስራኤል ዘባረርካዮም፡ ንእኣ ኸኣ ንዘርኢ ኣብርሃም ፈታዊኻ ንዘለኣለም ዝሀብካዮም ንስኻዶ ኣይኰንካ