2 Chronicles 20:6 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ከምዚ ድማ በሎም፦ ጐይታይ፡ ኣምላኽ ኣቦታትና፡ ኣብ ሰማይዶ ኣምላኽ ኣይኰንካን፧ ኣብ ልዕሊ ኵለን መንግስታት ኣህዛብዶዶ ኣይትገዝእን፧ ኣብ ኢድካ ድማ ሓይልን ሓይልን የልቦን እሞ፡ ሓደ እኳ ዝቃወመካ የልቦን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እንዲህም አለ፥ “አቤቱ፥ የአባቶቻችን አምላክ ሆይ፥ በሰማይ ያለህ አምላክ አንተ አይደለህምን? የአሕዛብንስ መንግሥታት ሁሉ የምትገዛ አንተ አይደለህምን? ኀይልና ችሎታ በእጅህ ነው፤ ሊቋቋምህም የሚችል የለም። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እንዲህም አለ። አቤቱ የአባቶቻችን አምላክ ሆይ፥ በሰማይ ያለህ አምላክ አንተ አይደለህምን? የአሕዛብንስ መንግሥታት ሁሉ የምትገዛ አንተ አይደለህምን? ኃይልና ችሎታ በእጅህ ነው፥ ሊቋቋምህም የሚችል የለም። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እርሱም እንዲህ አለ፦ “አቤቱ፥ የአባቶቻችን አምላክ ሆይ! በሰማይ ያለህ አምላክ አንተ አይደለህምን? የአሕዛብንስ መንግሥታት ሁሉ የምትገዛ አንተ አይደለህምን? ኃይልና ሥልጣን በእጅህ ነው፥ ሊቋቋምህም የሚችል የለም። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሀዋዳን ያጌዳ፥ “አቤት መና ጎዳዉ፥ ኑ አዎቱዋ ጾሳዉ፥ ሳሉዋን ደእያ ጾሳይ ኔና! ሳኣን ደእያ ካዉተቱዋ ኡባ ሞድያዌ ኔና! ግታተይነ ዎልቃይ ነ ኩሽያን ደእያ ድራዉ፥ ኔናና ኤቀታናዉ ዳንዳዬዳባይ ባዋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hawaadan yaageedda, «Abeet Med'inaa Godaw, nu aawotuwaa S'oossaw, saluwaan de'iyaa S'oossay neena! Sa'aan de'iyaa kawutetsatuwaa ubbaa mooddiyaawe neena! Gitatetsaynne wolk'k'ay ne kushiyan de'iyaa diraw, neenana ek'ettanaw danddayeeddabay baawa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Abeet GODAA nu Xoossawu! Salon de7iza Xoossay nena! Sa7an de7iza kawoteththata ubbaa haarizay nena! Wolqqaynne maatay nees diza gishshas nenara eqettanaas dandayzay deenna. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ኣቤት ጎዳ ኑ ጾሳዉ! ሳሎን ዴኢዛ ጾሳይ ኔና! ሳኣን ዴኢዛ ካዎቴታ ኡባ ሃሪዛይ ኔና! ዎልቃይኔ ማታይ ኔስ ዲዛ ጊሻስ ኔናራ ኤቄታናስ ዳንዳይዛይ ዴና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ባ ቃላ ቁ ኦድ፥ “አቤት ጎዳዉ፥ ኑ አዋታ ፆሳዉ፥ ሳሎን ደእያ ፆሳይ ነና ግድኪ? ሳአን ደእያ ካዎተታ ኡባ ሃረይ ነና። ግታተነ ዎልቅ ነ ኩሸን ደእያ ግሾ ኔራ ኤቀታናዉ ዳንዳኤይ ባዋ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ba qaala dhoqu oothidi, “Abeeti Godaw, nu aawata Xoossaw, salon de7iya Xoossay nena gidikii? Sa7an de7iya kawotethata ubbaa haarey nena. Gitatethinne wolqi ne kushen de7iya gisho neera eqetanaw danda7ey baawa. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እንዲህም አለ፤ “የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ በሰማይ የምትኖር አምላክ አይደለህምን? የምድር ሕዝቦችን መንግሥታት ሁሉ የምትገዛ አንተ ነህ፤ ኀይልና ሥልጣን በእጅህ ነው፤ ሊቋቋምህም የሚችል ማንም የለም። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ድምፁንም ከፍ በማድረግ እንዲህ ሲል ጸለየ፤ “የቀድሞ አባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ሆይ፥ በሰማይ ሆነህ የዓለም መንግሥታትን ሁሉ የምታስተዳድር አንተ ነህ፤ ኀይልና ሥልጣን ሁሉ በአንተ እጅ ነው፤ አንተን ሊቋቋምህ የሚችል ማንም የለም፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ከምዙይ ኢሉ ኸዓ ፀለየ፦ “ኦ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ኣቦታትና! ንስኻዶ ኣይኮንካን ኣብ ሰማይ ዘለኻ? ንዅለን መንግስታት ኣህዛብ እትገዝእስ ንስኻዶ ኣይኮንካን? ሓይልን ስልጣንን ከዓ ኣብ ኢድካ እዩ እሞ፥ ክቃወመካ ዝኽእል የለን። |
| Amharic Tigrinya 2011 | በለ ኸኣ፡ ዎ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ኣቦታትና፡ ንስኻዶ ኣይኰንካን ኣምላኽ ሰማይ እቲ ንዂለን መንግስትታት ኣህዛብ ዚገዝእ ድማ ኣይንስኻን ዲኻ ሓይልን ስልጣንን ከኣ ኣብ ኢድካ እዩ እሞ፡ ኪቃወመካ ዚኽእል የልቦን። |