2 Chronicles 20:35 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብድሕሪኡ ድማ ዮሳፋጥ ንጉስ ይሁዳ ምስ ኣሓዝያ ንጉስ እስራኤል ተጸንበረ፣ ንሱ ድማ ኣዝዩ ክፉእ ተግባር ገበረ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከዚ​ህም በኋላ የይ​ሁዳ ንጉሥ ኢዮ​ሣ​ፍጥ ከእ​ስ​ራ​ኤል ንጉሥ ከአ​ካ​ዝ​ያስ ጋር ተባ​በረ፤ ይህም በደ​ልን የሠራ ነበር፦
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከዚህም በኋላ የይሁዳ ንጉሥ ኢዮሣፍጥ ሥራው እጅግ ክፉ ከሆነ ከእስራኤል ንጉሥ ከአካዝያስ ጋር ተባበረ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከዚህም በኋላ የይሁዳ ንጉሥ ኢዮሣፍጥ ሥራው እጅግ ክፉ ከሆነ ከእስራኤል ንጉሥ ከአካዝያስ ጋር ተባበረ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እት ዎደ፥ ይሁዳ ካቲ ዮሳፌጸ ኢታባ ኦዳ እስራኤልያ ካትያ አካዝያሳና እትፐተ ኦዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Itti wode, Yihudaa Kaatii Yoosaafees'e iitabaa ootseedda Israa'eeliyaa Kaatiyaa Akaaziyaasana ittippetetsaa ootseedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Issi wode Yuhuda Kawo Iyoosaafixey iita miish ooththida Isra7eele kawo Akaziyaasara issife ooththanaas caaqettides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢሲ ዎዴ ዩሁዳ ካዎ ኢዮሳፊጼይ ኢታ ሚሽ ኦዳ ኢስራኤሌ ካዎ ኣካዚያሳራ ኢሲፌ ኦናስ ጫቄቲዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እስ ዎደ ይሁዳ ካዎይ እዮሳፈፅ ኢታባ ኦዳ እስራኤለ ካዋ አካዝያሳራ እስፈተ ኦስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Issi wode Yihuda kawoy Iyosaafexi iitabaa oothida Isra7eele kawa Akaziyaasara issifetethi oothis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከዚህ በኋላ የይሁዳ ንጉሥ ኢዮሣፍጥ ሥራው እጅግ ክፉ ከሆነው ከእስራኤል ንጉሥ ከአካዝያስ ጋር የስምምነት ውል አደረገ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በአንድ ወቅት ንጉሥ ኢዮሣፍጥ ብዙ ክፉ ነገር ከፈጸመው ከእስራኤል ንጉሥ አካዝያስ ጋር የስምምነት ውል አድርጎ ነበር፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ድሕሪዙይ ግና ኢዮሳፍጥ ንጉስ ይሁዳ ምስቲ ኽፉእ ዝግብሩ ኣካዝያስ ንጉስ እስራኤል ተሓባበረ።
Amharic Tigrinya 2011 ድሕርዚ ግና ዮሳፋጥ ንጉስ ይሁዳ ምስቲ ረሲእነት ዝግብሩ ኣሓዝያ ንጉስ እስራኤል ተሓባበረ።