2 Chronicles 20:33 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቲ ህዝቢ ግና ንኣምላኽ ኣቦታቱ ገና ልቡ ኣየዳለዎን እዩ እሞ፡ እቲ ቍመት ኣይተወሰደን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ነገር ግን ኮረብታዎች ገና በዚያ ነበሩ፤ ሕዝቡም ገና ልባቸውን ወደ አባቶቻቸው አምላክ ወደ እግዚአብሔር አላቀኑም ነበር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ነገር ግን የኮረብታው መስገጃዎች አልተወገዱም፤ ሕዝቡም ገና ልባቸውን ወደ አባቶቻቸው አምላክ አላዘጋጁም ነበር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ነገር ግን የኮረብታው መስገጃዎች አልተወገዱም፤ ሕዝቡም ገና ልባቸውን ወደ አባቶቻቸው አምላክ አላደረጉም ነበር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ግዶፐነ፥ ጎይንያ ቃ ሳኣ ይስቤና፤ አሳይ ብሮ ባረ ኩመን ዎዛናፐ ባረ ማይዛ አዎቱዋ ጾሳኮ ስምቤና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Gidooppenne, goynniyaa d'ok'k'a sa'aa d'ayisibeenna; Asay biro bare kumentsaa wozanaappe bare mayza aawotuwaa S'oossaakko simmibeenna. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Gido attiin goynniza dhoqqasohota ubbaa dhayssibeenna; asaykka buro ba kumeththa wozinappe ba aawata Xoossaako simmibeenna. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጊዶ ኣቲን ጎይኒዛ ቃሶሆታ ኡባ ይሲቤና፤ ኣሳይካ ቡሮ ባ ኩሜ ዎዚናፔ ባ ኣዋታ ጾሳኮ ሲሚቤና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ግዶሽን፥ ቃ ጎይኖ በሳታ ይስቤና፤ አሳይ ቡሮ ባ ኩመ ዎዛናን ባንታ አዋታ ፆሳኮ ስምቤና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Gidoshin, dhoqa goyinno bessata dhaysibeenna; asay buroo ba kumetha wozanan banta aawata Xoossaako simmibeenna. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ያም ሆኖ ግን ማምለኪያ ኰረብታዎች ሙሉ በሙሉ አልተወገዱም፤ ሕዝቡም ገና ልቡን በአባቶቹ አምላክ ላይ አልጣለም ነበር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ነገር ግን በከፍተኛ ቦታዎች ላይ የሚገኙትን የማምለኪያ ቦታዎች አላስወገደም፤ ሕዝቡም ወደ ቀድሞ አባቶቹ አምላክ ወደ እግዚአብሔር በሙሉ ልቡ ገና አልተመለሰም ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ግና ነቲ ጣዖት ዘምልኹሉ በረኽቲ ኣየወገዶን ነበረ። እቶም ህዝቢ እውን ገና ብምሉእ ልቦም ናብ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ኣቦታቶም ኣይተመለሱን ነበሩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ግናኸ እቲ በረኽቲ ኣይተወገደን ነበረ፡ እቶም ህዝቢውን ገና ልቦም ናብ ኣምላኽ ኣቦታቶም ኣየቕንዑን ነበሩ። |