2 Chronicles 20:29 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ምስ ጸላእቲ እስራኤል ከም እተዋግአ ምስ ሰምዐ፡ ኣብ ኵለን መንግስታት እተን ሃገራት ፍርሃት ኣምላኽ ኰነ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔር የእስራኤልን ጠላቶች እንደ ወጋ በሰሙ ጊዜ በምድር ነገሥታት ሁሉ ላይ የእግዚአብሔር ፍርሀት ሆነ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔር የእስራኤልን ጠላቶች እንደ ወጋ በሰሙ ጊዜ በምድር መንግሥታት ሁሉ ላይ የእግዚአብሔር ፍርሃት ሆነ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታ የእስራኤልን ጠላቶች እንደ ወጋ በሰሙ ጊዜ በምድር መንግሥታት ሁሉ ላይ የጌታር ፍርሃት አደረባቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | እስራኤልያ ሞርከቱዋ መና ጎዳይ አላጋ ቢታን ደእያ ካዉተቱ ኡባይ ስሴዳ ዎደ፥ ኡንቱንቱ ጾሳዉ ያዬድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Israa'eeliyaa morkkatuwaa Med'inaa Goday allaga biittan de'iyaa kawutetsatuu ubbay siseedda wode, unttunttu S'oossaw yayyeeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY Isra7eele morkketa olidayssa biitta bolla de7iza kawoteththati ubbay siyida wode istti Xoossas yayyida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ ኢስራኤሌ ሞርኬታ ኦሊዳይሳ ቢታ ቦላ ዴኢዛ ካዎቴቲ ኡባይ ሲዪዳ ዎዴ ኢስቲ ጾሳስ ያዪዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እስራኤለ ሞርከታ ጎዳይ ኦልዳይሳ ቢታን ደእያ ካዎተት ኡባይ ስእዳ ዎደ ያይዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Isra7eele morketa Goday olidaysa biittan de7iya kawotethati ubbay si7ida wode yayyidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔር የእስራኤልን ጠላቶች እንዴት እንደ ተዋጋቸው በሰሙ መንግሥታት ሁሉ ላይ ከእግዚአብሔር ዘንድ ፍርሀት ወደቀባቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር የእስራኤልን ጠላቶች እንዴት እንደ ተዋጋ የሰሙ መንግሥታት ሁሉ የእግዚአብሔር ፍርሀትና ድንጋጤ ዐደረባቸው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኵሎም መንግስታት ሃገራት ከዓ እግዚኣብሄር ንፀላእቲ እስራኤል ከመይ ገይሩ ኸም ዝሰዓሮም ሰምዑ፤ ፍርሓት እግዚኣብሄር ድማ ኣብ ልዕሊኣቶም ወደቐ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኲሎም መንግስትታት ሃገራት ድማ ነቶም ጸላእቲ እስራኤል፡ እግዚኣብሄር ከም ዝወግኦም ምስ ሰምዑ፡ ፍርሃት ኣምላኽ ኣብ ልዕሊኦም ኰነ። |