2 Chronicles 20:10 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሕጂ ኸኣ፡ እቶም እስራኤል ኪወርሮም ዘይደለኻዮም ደቂ ዓሞንን ሞኣብን ኣኽራናት ሰዒርን፡ ካብ ምድሪ ግብጺ ምስ ወጹ፡ ካባታቶም ተመሊሶም ኣየጥፍእዎምን፡ ርኣዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አሁ​ንም እነሆ፥ እስ​ራ​ኤል ከግ​ብዕ ምድር በወጡ ጊዜ ያል​ፉ​ባ​ቸው ዘንድ ያል​ፈ​ቀ​ድ​ህ​ላ​ቸው የአ​ሞ​ንና የሞ​ዓብ ልጆች፥ የሴ​ይ​ርም ተራራ ሰዎች እን​ዳ​ያ​ጠ​ፉ​አ​ቸው ከእ​ነ​ርሱ ፈቀቅ ብለው ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አሁንም፥ እነሆ፥ እስራኤል ከግብጽ ምድር በወጡ ጊዜ ያልፉባቸው ዘንድ ያልፈቀድህላቸው፥ ነገር ግን ፈቀቅ ብለው ያላጠፉአቸው፥ የአሞንና የሞዓብ ልጆች የሴይርም ተራራ ሰዎች፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እንግዲህ አሁን፥ እነሆ፥ እስራኤል ከግብጽ ምድር በወጡ ጊዜ እንዳይወርሯቸው ያልፈቀድህላቸው፥ ነገር ግን ትተዋቸው ያላጠፉአቸው፥ የአሞንና የሞዓብ ልጆች የሴይርም ተራራ ሰዎች፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ሀእካ አሞናቱ፥ ሞኣባቱነ ኤዶማቱ ኑ ቦላ ማዬድኖ። በን ኑ አዎቱ ግብጼፐ ከሴዳ ዎደ፥ ኔን ኡንቱንቱ ሄ ቢታቱዋ ገለናዳን ድጋዳ፤ ሄዋ ድራዉ፥ ኑ አዎቱ ሄ ቢታቱነ ዩዪደ አድኖፐ አትና፥ ኡንቱንታ ይስበይክኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Ha"ikka Amoonatuu, Moo'aabatuunne Eedoomatuu nu bolla mayyeeddino. Beni nu aawotuu Gibs'eppe kesseedda wode, neeni unttunttu he biittatuwaa gelennaadan diggaadda; hewaa diraw, nu aawotuu he biittatuunne yuuyyiide aad'd'eedinoppe attina, unttuntta d'ayssibeykkino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Isra7eele derey Gibxeppe kezida wode istti biitta worajjontta mala ne diggiin Isra7eele asay dhayssontta aggiin heen attida Amoone asay, Mo7aabe asaynne Eedoome asay nu bolla worajjida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ኢስራኤሌ ዴሬይ ጊብጼፔ ኬዚዳ ዎዴ ኢስቲ ቢታ ዎራጆንታ ማላ ኔ ዲጊን ኢስራኤሌ ኣሳይ ይሶንታ ኣጊን ሄን ኣቲዳ ኣሞኔ ኣሳይ፥ ሞኣቤ ኣሳይኔ ኤዶሜ ኣሳይ ኑ ቦላ ዎራጂዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ሄኮ፥ ሀእካ፥ እስራኤለ አሳይ ግብፀፈ ከይዳ ዎደ፥ ኤንታ ቢታ ኦሎና መላ ኦዳ ኤንታ ይሶና መላ ድግዳ አሞነት፥ ሞአበትነ ሳይረት ሀ ቢታን ደኦሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Heko, ha77ika, Isra7eele asay Gibxefe keyida wode, enta biitta olonna mela oothada enta dhaysona mela diggida Amooneti, Moo7abetinne Sayreti ha biittan de7oosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “እስራኤል ከግብፅ በወጡ ጊዜ፣ ግዛታቸውን እንዳይወርሩባቸው በማድረግህ ከእነርሱ ተመልሰው ሳያጠፏቸው የቀሩት የአሞን፣ የሞዓብና የሴይር ተራራ ሰዎች እነሆ እዚህ አሉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “እነሆ አሁን የዐሞን፥ የሞአብና የኤዶም ሕዝቦችን ተመልከት፤ አደጋ ጥለውብናል፤ የቀድሞ አባቶቻችን ከግብጽ ምድር በወጡ ጊዜ ወደነዚህ ሕዝቦች ግዛቶች እንዲገቡ አልፈቀድክላቸውም፤ የቀድሞ አባቶቻችን እነርሱን ዞረው አለፉ እንጂ አላጠፉአቸውም፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሕዚ ኸዓ፥ ደቂ ኣሞንን ሞኣብን ኤዶምያስን እነሆ፤ ኣቦታትና ኻብ ግብፂ ኽወፁ እንተለዉ፥ ብኣኣቶም ክሓልፉ ስለ ዘይፈቐድካሎም፥ ዘይሮም ሓለፉ እምበር ኣየጥፍእዎምን።
Amharic Tigrinya 2011 ሕጂ ኸኣ፡ እንሆ፡ ደቂ ዓሞንን ሞኣብን ከረን ሰዒርን፡ ንእስራኤል፡ ካብ ምድሪ ግብጺ ኺወጹ ኸለዉ፡ ብኣታቶም ኪኣትዉ ዘይፈቐድካሎም፡ ንሳቶም ግና ካብኦም ዘይሮም ዘየጥፍእዎም፡