2 Chronicles 2:9 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እታ ክሃንጻ ዝሓሰብኩ ቤት ብዘደንቕ ዓብዪ ኪኸውን እዩ እሞ፡ ብብዝሒ ዕንጨይቲ ኼዳልወለይ እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የምሠራውም ቤት እጅግ ታላቅና ክቡር ይሆናልና ብዙ እንጨት ያዘጋጁልኝ ዘንድ፥ እነሆ፥ አገልጋዮች ከአገልጋዮችህ ጋር ይወጣሉ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የምሠራውም ቤት እጅግ ታላቅና ድንቅ ይሆናልና ብዙ እንጨት ያዘጋጁልኝ ዘንድ፥ እነሆ፥ ባሪያዎቼ ከባሪያዎችህ ጋር ይሆናሉ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ብዙ እንጨት ያዘጋጁልኛል፥ ስለ ሆነም የምሠራውም ቤት እጅግ ታላቅና ድንቅ ይሆናል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ታዉ ዳሮ ም ጊግሳና። አያዉ ጎፐ፥ ታን ከጽያ ጌሻ ጎሊ ግታነ ማላልስያዋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | taw daro mitsaa giigissana. Ayaw gooppe, taani kees's'iyaa Geeshsha Gollii gitanne malaalissiyaawaa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Tani keexxana Xoossa Keeththay gitanne malalisizaaz gidiza gishshas istti taas daro mith giigsana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ታኒ ኬጻና ጾሳ ኬይ ጊታኔ ማላሊሲዛዝ ጊዲዛ ጊሻስ ኢስቲ ታስ ዳሮ ሚ ጊጊሳና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ዳሮ ም ጊግሳና። ታኒ ኬፅያ ፆሳ ኬይ ግታነ ማላልስያባ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | daro mithaa giigisana. Taani keexiya Xoossaa keethay gitanne malaalsiyaba. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የምሠራው ቤተ መቅደስ ትልቅና እጅግ ውብ መሆን ስላለበት፣ ብዙ ጠርብ ያዘጋጁልኛልና። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ይህ እኔ ልሠራ ያቀድኩት ቤተ መቅደስ ሰፊና እጅግ የተዋበ መሆን ስለሚገባው እኔም ብዙ እንጨት ቈርጠው በማዘጋጀት የአንተን ሰዎች የሚረዱ፥ የእኔን ሰዎች ወደ አንተ ለመላክ ዝግጁ ነኝ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቲ ኣነ ዝሰርሖ ቤተ መቕደስ ከዓ ዓቢይን ዘደንቕን ክኸውን እዩ እሞ፥ ብዙሕ ኣእዋም የዳልዉለይ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እታ ኣነ ዝሰርሓ ቤት ከኣ ዓባይን ግርምትን ክትከውን እያ እሞ፡ ብዙሕ ኣእዋም የዳልዉለይ። |