2 Chronicles 19:9 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንሱ ድማ ከምዚ ኢሉ ኣዘዞም፦ ብፍርሃት እግዚኣብሄር ብተኣማንነትን ብምሉእ ልብን ግበሩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እንዲህም ብሎ አዘዛቸው፥ “እንዲሁ እግዚአብሔርን በመፍራት፥ በቅንነትም፥ በፍጹምም ልብ አድርጉ።” |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እንዲህም ብሎ አዘዛቸው። እንዲሁ እግዚአብሔርን በመፍራት በቅንነትም በፍጹምም ልብ አድርጉ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እንዲህም ብሎ አዘዛቸው፦ “እንዲህ ስታደርጉ ጌታን በመፍራት በቅንነትም በፍጹምም ልብ አድርጉ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉይያን፥ ዮሳፌጸ ኡንቱንታ ሀዋዳን ያጊደ አዛዜዳ፤ “መና ጎዳዉ ያዪደ፥ አማነትያዋንነ ኩመን ዎዛናን ኦተ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyyiyaan, Yoosaafees'e unttuntta hawaadan yaagiide azazeedda; «Med'inaa Godaw yayyiide, ammanettiyaawaaninne kumentsaa wozanaan ootsite. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye Iyoosaafixey isttas, «GODAAS yashshateththan, ammaneteththaninne kumeththa wozinan ooththite. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳፌ ጉዬ ኢዮሳፊጼይ ኢስታስ፥ «ጎዳስ ያሻቴን፥ ኣማኔቴኒኔ ኩሜ ዎዚናን ኦቴ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እዮሳፈፅ ኤንታ ሀይሳዳ ያግድ ኪትስ፤ “ጎዳስ ያሻን፥ አማነተንነ ኩመ ዎዛናን ኦተ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Iyosaafexi enta haysada yaagidi kiittis; “Godaas yashshan, ammanetethaninne kumetha wozanan oothite. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እነርሱንም እንዲህ ብሎ አዘዛቸው፤ “ እግዚአብሔርን በመፍራት፣ በታማኝነትና በፍጹም ልብ አገልግሉ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የሚከተለውንም መመሪያ ሰጣቸው፤ “እግዚአብሔርን በመፍራት በታማኝነትና በቅን ልቡና አገልግሉ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ከምዙይ ኢሉ ኸዓ ኣዘዞም፦ “ከምኡ ንእግዚኣብሄር ብምፍራሕ ብቕንዕናን ብፍፁም ልብን ግበሩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ከምዚ ኢሉ ድማ ኣዘዞም፡ ከምዚ ብፍርሃት እግዚኣብሄር ብእምነትን ብፍጹም ልብን ዕየዩ። |