2 Chronicles 19:4 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ዮሳፋጥ ድማ ኣብ የሩሳሌም ተቐመጠ፣ መሊሱ ድማ ብህዝቢ ኻብ ብኤርሸባ ናብ ኣኽራን ኤፍሬም ወጺኡ ናብ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ኣቦታቶም መለሶም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ኢዮ​ሣ​ፍ​ጥም በኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌም ተቀ​መጠ፤ ደግ​ሞም ከቤ​ር​ሳ​ቤህ ጀምሮ እስከ ተራ​ራ​ማው እስከ ኤፍ​ሬም ሀገር ድረስ ወደ ሕዝቡ ወጥቶ ወደ አባ​ቶ​ቻ​ቸው አም​ላክ ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር መለ​ሳ​ቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ኢዮሣፍጥም በኢየሩሳሌም ተቀመጠ፤ ደግሞም ከቤርሳቤህ ጀምሮ እስከ ተራራማው እስከ ኤፍሬም አገር ድረስ ወደ ሕዝቡ ወጥቶ ወደ አባቶቻቸው አምላክ ወደ እግዚአብሔር መለሳቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ኢዮሣፍጥም በኢየሩሳሌም ተቀመጠ፤ ዳግመኛም ከቤር-ሳቤህ ጀምሮ እስከ ተራራማው እስከ ኤፍሬም አገር ድረስ ወደ ሕዝቡ ወጥቶ ወደ አባቶቻቸው አምላክ ወደ ጌታ መለሳቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ዮሳፌጸ የሩሳላመን ደኤዳ። ቃይ ዮሳፌጸ በርሳበሄፐ ዶሚደ፥ ኤፍሬማ ገዝያ ጋካናዉ፥ አሳ ግዶን ዩዪደ፥ መና ጎዳ፥ ኡንቱንቱ አዎቱዋ ጾሳኮ፥ ኡንቱንታ ዛሬዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Yoosaafees'e Yerusaalamen de'eedda. K'ay Yoosaafees'e Berssaabeheppe doommiide, Efireema gezziyaa gakkanaw, asaa giddon yuuyyiide, Med'inaa Godaa, unttunttu aawotuwaa S'oossaakko, unttuntta zaareedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Iyoosaafixey Yerusalaamen de7ides. Qasse Iyoosaafixey Bersaabeheppe doommidi, Efreeme gezze gakkanaas, asaa giddon yuuyidi, istta aawata GODAAKKO deraa zaarides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዮሳፊጼይ ዬሩሳላሜን ዴኢዴስ። ቃሴ ኢዮሳፊጼይ ቤርሳቤሄፔ ዶሚዲ፥ ኤፍሬሜ ጌዜ ጋካናስ፥ ኣሳ ጊዶን ዩዪዲ፥ ኢስታ ኣዋታ ጎዳኮ ዴራ ዛሪዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እዮሳፈፅ የሩሳላመን ደእስ። በርሳበፐ ዶምድ ደረይ ዳርያ ኤፍሬማ ቢታ ጋካናዉ አሳ ግዶን ዩይድ፥ ጎዳኮ፥ ኤንታ አዋታ ፆሳኮ ኤንታ ዛርስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Iyosaafexi Yerusalaamen de7is. Barsaabepe doomidi derey dariya Efreema biitta gakanaw asaa giddon yuuyidi, Godaako, enta aawata Xoossaako enta zaaris.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ኢዮሣፍጥ በኢየሩሳሌም ተቀመጠ፤ ከቤርሳቤህ እስከ ኰረብታማው አገር እስከ ኤፍሬም ድረስ እንደ ገና በመውጣት ወደ ሕዝቡ መካከል ገብቶ ወደ አባቶቻቸው አምላክ ወደ እግዚአብሔር መለሳቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ንጉሥ ኢዮሣፍጥ መኖሪያውን በኢየሩሳሌም ቢያደርግም እንኳ ሕዝቡ ወደ ቀድሞ አባቶቻቸው አምላክ ወደ እግዚአብሔር እንዲመለሱ ለማድረግ በደቡብ ከቤርሳቤህ ጀምሮ በሰሜን እስከ ኰረብታማው የኤፍሬም አገር ዳርቻ ድረስ እየተመላለሰ በየጊዜው በሕዝቡ መካከል ተገኝቶአል፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኢዮሳፍጥ ንጉስ ይሁዳ ድማ ኣብ ኢየሩሳሌም ይቕመጥ ነበረ። ግና በብእዋኑ ኻብ ደቡብ፥ ማለት ካብ ቤርሳቤህ ጀሚሩ ኽሳዕ ሰሜን፥ ክሳዕ ዝባውንቲ ኤፍሬም ናብ ማእኸል ህዝቢ እናወፀ፥ ናብ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ኣቦታቶም ከም ዝምለሱ ይገብር ነበረ።
Amharic Tigrinya 2011 ዮሳፋጥ ድማ ኣብ የሩሳሌም ተቐመጠ፡ መሊሱ ኸኣ ካብ ብኤር ሸባዕ ሒዙ ኽሳዕ ከረን ኤፍሬም ናብ መንጎ ህዝቢ ወጸ፡ ናብ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ኣቦታቶም ከኣ መለሶም።